መተባበር እድገት አክስዮን ማህበር መገናኛ አድዋ አደባባይ አጠገብ ለሚገኘው መተባበር ህንፃ በጨ... Request for bid Tender
2 weeks ago - Cleaning & Janitorial - Addis Ababa - 11 viewsTender Details
መተባበር እድገት አክስዮን ማህበር መገናኛ አድዋ አደባባይ አጠገብ ለሚገኘው መተባበር ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ የህንፃ እድሳት ማከናወን ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት፡-
የቀለም የኳርትዝ እና የመስታወት ፅዳት ስራዎች በጨረታ አወዳድረን ማሠራት ሰለምንፈልግ ደረጀ ሳባት እና ከዛ በላይ ፈቃድ ያላችሁ ተጫራቾች ይህንን ማስታወቂያ ከታተመበት እለት አንስቶ በአምስት የሥራ ቀናት መገናኛ አድዋ አደባባይ አጠገብ በሚገኘው መተባበር ቢሮ ቁጥር 715 በመቅረብ የጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የያዘ ሰነድ በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ተጫራቾች የደረጃ ሰባት እና ከዛ በላይ ፈቃድ ሊኖራቸው የሚገባ ሲሆን ድርጅቱ ጨረታው ሙሉ በሙሉ አሊያም በከፊል የመሠረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ማስታወቂያው ከታተመበት ቀን አንስቶ በአምስት የሥራ ቀናት መጫረት ይኖራባቸውል
Company Description
መተባበር እድገት አክስዮን ማህበር