ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ካሳንቺስ በሚገኘው ሆቴል ውስጥ ያገለገሉ የ152 ቁምሳጥኖች በጥ... Request for interest Tender
1 month ago - Wood & Wood Work - Addis Ababa - 27 viewsTender Details
ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ካሳንቺስ በሚገኘው ሆቴል ውስጥ ያገለገሉ የ152 ቁምሳጥኖች በጥሩ አቋም ላይ ያለ በሮች እና ንቅልቃይ የእንጨት ውጤቶችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በድርጅታችን ፋይናንስና መምሪያ በመቅረብ እቃውን በመመልከት የሚገዙበትን ዋጋ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በድርጅታችን ፋይናንስና መምሪያ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
ጨረታው በ8 (ሰምንተኛው) የስራ ቀን ከጥዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ዋስትና ብር 5,000 (አምስት ሺ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው፤
- የመጫረቻ ዋጋ ተንተርሰሶ ማቅረብ አይፈቀድም፤
- የጨረታ አሸናፊ የመለካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና ማስከበሪያ በመያዣነት የጠቅላላ ዋጋውን 10%በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርበታል፤
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቃል፤
- የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ እቃዎቹን ማንሳት ይጠበቅበታል፤
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፤
- የጨረታ መነሻ ዋጋ 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ ብር ብቻ)
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገበስልክ ቁጥር 0115-18-04-44 ፋይናንስ መምሪያ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Company Description
ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል