የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የኖራ ድንጋይ መከስከሻ እና የኖራ ድንጋይ መፍጫ ማሽን እ... Request for bid Tender
10 months ago - Machinery - Nazrēt - 119 viewsTender Details
የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የኖራ ድንጋይ መከስከሻ እና የኖራ ድንጋይ መፍጫ ማሽን እና ኤክስካቫተር ከነ ጃክሀመር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ባወጣው ጨረታ ቁጥር RE BID1-OBANR/NCB/05/2012 ማስታወቂያ ተራ ቁጥር አምስት እና ስድስት ላይ የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን በ20/06/2012 ተብሎ የተገለፀው ቀን ወደ 30/06/2012 የተዘዋወረ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር REBID1-OBANR/NCB/05/2012
በመሆኑም ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በራሳቸው ጨረታ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ አዘጋጅቶ በኤንቨሎፕ ማሸግና በአንድ ላይ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በጨረታ መክፈቻው ዕለት በ30/06/2012 ዓ.ም እስከ ረፋዱ 4፡00 ሰዓት ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይችላሉ::
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ30/06/2012 ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል::
ስልክ 0912659026
ፋክስ 0113717488
ፖ.ሳ.ቁ 8770
የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ
Company Description
የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ