የክንዱ ትረስት ኢትዩጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ከሚያዚያ ጥር 1/2010 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 3... Request for bid Tender
1 year ago - Accounting & Auditing - Gondar - 285 viewsTender Details
የክንዱ ትረስት ኢትዩጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ከሚያዚያ ጥር 1/2010 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 31/2011 ዓ.ም ድረስ ያለውን የአንድ አመት ሂሣብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል.
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችኋል::
• የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
• የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
• የታደሰ የኦዲት የሙያ ፈቃድ ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
• ግብር ከፋይ መለያቁጥር ያለዉ
• የሚቀርበው የመወዳደሪያ ዋጋ ሰነድ ሕጋዊ የድርጅቱ ማህተም ያለውና በፖስታ የታሸገ መሆን አለበት
• የጨረታዉ የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት ሲሆን በ16ኛዉ ቀን ከቀኑ በ4 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
• ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት አየር ላይ ይዉላል::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0582110233/ 0582110080
ሞባይል፡- 0910046466 / 091803777
ፖ.ሳ.ቁ፡- 1500
ኢሜል:- marta@kindutrust.org
አድራሻ ጎንደር ከተማ ቀበሌ10 ጎቶኒያን ኮሌጅ አጠገብ ከሪክሪሽን በስተጀርባ