ሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የሚሆን የጤና መድህን ሽፋን ለመግባት በዝግጅት ላይ ሲሆን አገልግሎቱን... Request for bid Tender
1 month ago - General Service - Addis Ababa - 30 viewsTender Details
ሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የሚሆን የጤና መድህን ሽፋን ለመግባት በዝግጅት ላይ ሲሆን አገልግሎቱን የሚሰጡ የኢንሹራንስ ድርጅቶችን አወዳድሮ የመድህን ሽፋን መግዛት ይፈልጋል፡፡ የጤና የመድህን ሽፋኑ ፡- ለ150 ሰራተኞች አጠቃላይ ጤና ፣ የአይን፣ የጥርስ፣ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን የሚያካትት እንዲሆን ይፈልጋል፡፡
ይህንን አገልግሎት ለመስጠት የምትችሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ጀሞ 1 /ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ በአካል መጥታችሁ እንድትገዙ እናሳውቃለን፡፡
አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ በምቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-እዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የኢንሹራንሽ ድርጅቱ በጀሞ 1 /ለቡ አካባቢ ቢያንስ ቅርንጫም ያለው መሆን አለበት፡፡
Company Description
ሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ