323 Tenders Found
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ|ኢኮ|ልማት መምሪያ Electrical & Electronic
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪ...
Closed 2 months ago Hawassa- 0km Request for interest Deadline: Nov/16/20 2 months agoበሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪያ በ2013 በጀት አመት የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ የሚያገለግ፡ መንገድ መብራት ሶዲየም ፊክስቸር sodium Fixture]፤ ሶዲየም አምፑል/sodium Lamps/፤ ብረክሪ/Circuit Breker/ እና ፓወር ኬብል(Power Cable) አንዲሁም የመንገድ መብራት ሶዲየም ፊክስቸር 50 dium Fix...
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ Furniture
የቢሮ ሸልፍ ግዥ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቢሮ ሸልፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች...
Closed 2 months ago Ārba Minch’- 95.37km Request for interest Deadline: Nov/12/20 2 months agoየቢሮ ሸልፍ ግዥ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቢሮ ሸልፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013
ስለሆነም:-
የዕቃው ዓይነት - የቢሮ ሸልፍ
.መለኪያ - በቁጥር
ብዛት - 9
ምርመራ - ስለ ቢሮ ሸልፍ ግዥ ዝርዝር ቴክኒካል መረጃ በተመለ...
በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ Textiles & Leather Products
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ በመደበኛና በሌሎች በጅት ከዚህ በታች...
Closed 2 months ago Hawassa- 0km Request for interest Deadline: Nov/16/20 2 months agoበደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ በመደበኛና በሌሎች በጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1 የሰራተኛ ደንብ ልብስ
ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡-
1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቶች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ...
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ|ኢኮ|ልማት መምሪያ Vehicles & Spare Parts
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 በጀት አመት በሥሩ ላሉት 23(ሃያ ሶስት)...
Closed 2 months ago Hawassa- 0km Request for bid Deadline: Nov/16/20 2 months agoበሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 በጀት አመት በሥሩ ላሉት 23(ሃያ ሶስት) ሴ/መ/ቤቱ ለሚጠቀምባቸው ትላልቅና ትናንሽ በመኪናዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ጎማዎች ግዥ በመፈጸም ስለተፈለገ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘር...
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ|ቤት Cleaning & Janitorial
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/...
Closed 3 months ago Butajīra- 73.26km Request for bid Deadline: Oct/13/20 3 months agoበደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለ2013 የበጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013 ዓ.ም
በዚህም መሰረት ተጫራቶች፦
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቲን ነምበር ያላቸው፤ የቫት...
የደ|ብ|ብ|ሕ|ክ|መ|የምዕ|ኦሞ|ዞ|የጋችት|ወ|ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery
በምዕራብ ኦሞ ዞን ጋችት ወረዳ የጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጋችት ከተማ በ2013 በጀት ዓመት ለ...
Closed 3 months ago K’olīto- 32.18km Request for bid Deadline: Oct/13/20 3 months agoበምዕራብ ኦሞ ዞን ጋችት ወረዳ የጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጋችት ከተማ በ2013 በጀት ዓመት ለሚሰራው የተለያዩ ስራዎች ማለትም ሎት - 1 የወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ
2. ሎት - 2 የወረዳ ፋይናንስ ቢሮ ግንባታ
3. ሎት - 3 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ
4. ለት - 4 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ 5. ሎት -5 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ
በጨረታው አወዳድሮ ከዚህ በታች...
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ|ቤት Office Supplies & Stationary
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/...
Closed 3 months ago Butajīra- 73.26km Request for bid Deadline: Oct/13/20 3 months agoበደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለ2013 የበጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013 ዓ.ም
በዚህም መሰረት ተጫራቶች፦
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቲን ነምበር ያላቸው፤...
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን Printing & Publishing
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2013 በጀት ዓመት * የሀ...
Closed 3 months ago Ārba Minch’- 95.37km Request for bid Deadline: Oct/13/20 3 months agoየሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2013 በጀት ዓመት
* የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ ቅጽ እና ለአስመዝጋቢዎች የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ማሣተም
* የሰነድ ማስቀመጫ ስፔስ ሰቪንግ ፋይል ካብነት ባለ ሀዲድ (Space saving file cabinate) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ወይም መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የ...
በደቡ|ብ|ብ|ሕ|ክ|መ|ቴ|ሙ|ቢሮ የዱራሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ Hotel & Catering Service
በደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ቢሮ የዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የሥልጠና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ Hotel...
Closed 3 months ago Durame- 42.34km Request for proposal Deadline: Oct/06/20 3 months agoበደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ቢሮ የዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የሥልጠና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ Hotel & Tourism አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2013
1ኛ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ የላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የክሪላንስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
2ኛ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ...
በደቡ|ብ|ብ|ሕ|ክ|መ|ቴ|ሙ|ቢሮ የዱራሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ Automotive Spare Parts, Tyre and Related
በደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ቢሮ የዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የሥልጠና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...
Closed 3 months ago Durame- 42.34km Request for bid Deadline: Oct/06/20 3 months agoበደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ቢሮ የዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የሥልጠና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሞተር መለዋወጫ ዕቃ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2013
1ኛ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ የላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የክሪላንስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
2ኛ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማ...