57 Tenders Found
ሒልተን አዲስ አበባ Office Supplies & Stationary
የአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት...
Closed 2 weeks ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Jan/15/21 4 days agoየአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለጨረታው የተዘጋጀወውን የጽህፈት መሳርያዎች ዝርዝር የያዘወውን ፎርም ከአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል ግዢ ክፍል የማይመለስ ብር 1ዐዐ.ዐዐ/አንድ መቶ/ በመክፈል ከሰኞ ታኅሳስ 26 እስከ አርብ ታኅሳስ 30 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም ድረስ ከጠዋቱ 2፡3ዐ እስከ 1ዐ፡3ዐ ሰዓት መውሰ...
ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል Wood & Wood Work
ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ካሳንቺስ በሚገኘው ሆቴል ውስጥ ያገለገሉ የ152 ቁምሳጥኖች በጥ...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/24/20 3 weeks agoኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ካሳንቺስ በሚገኘው ሆቴል ውስጥ ያገለገሉ የ152 ቁምሳጥኖች በጥሩ አቋም ላይ ያለ በሮች እና ንቅልቃይ የእንጨት ውጤቶችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በድርጅታችን ፋይናንስና መምሪያ በመቅረብ እቃውን በመመልከት የሚገዙበትን ዋጋ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ...
World Vision Ethiopia Consultancy
World Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/31/20 2 weeks agoWorld Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian Christian Organization whose objective is to provide holistic and integrated development and emergency response programs in the country.
Ref. No. WVE/SCM/000185/21
World Vision’s work in Et...
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት Transportation & Logistics
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዢ ድርጅታችን...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/21/20 4 weeks agoየኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዢ
ድርጅታችን አፋር ክልል አፍዴራ የጨው ማምረቻ ቦታ የሚገዛውን የኢንዱስትሪ ጨው የሚያጓጉዙ ትራንስፖርተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአገልግሎት ግዥ በመፈፀም በመላ አገሪቱ በሚገኙ የሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማቅረብ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ቁጥር 001/2013 ስለዚህ በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ...
ሉሲ ኢንሹራንስ Vehicles & Spare Parts
ሉሲ ኢንሹራንስ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ል...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/23/20 3 weeks agoሉሲ ኢንሹራንስ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በአደጋ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ቅሪቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ተሸከርካሪዎችን እና ልዩ ልዩ ቅሪቶችን አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወደ ቁስቋም ማርያም በሚወስደው መንገድ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ሪከቨሪ አጠገብ በሚገኘው የኩባንያው ንብረት ማከማቻ ግቢ ውስጥ ከታኅሳስ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀ...
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ አክሲዮን ማህበር Hotel & Catering Service
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ አክሲዮን ማህበር በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በሚገኘው መዝናኛ ክበብ ውስጥ...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/22/20 4 weeks agoየኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ አክሲዮን ማህበር በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በሚገኘው መዝናኛ ክበብ ውስጥ እና ቅርንጫፍ በቁጥር ከ500 (ከአምስት መቶ) በላይ ለሚሆኑ ሰራተኞቹ በሁለት ፈረቃ የቁርስ፤ የምሳ እና የእራት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ብቃት እና አቅም ያላቸውን ድርጅቶች (ግለሰቦች) በማወዳደር የተሻለ የምግብ አቅርቦት (አገልግሎት) ምክንያታዊ በሆነ ዋጋ ማቅረብ ከሚችል ድርጅት (ግለሰብ) ጋ...
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) Automotive Spare Parts, Tyre and Related
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ በግጭትና ጉዳት የደረሰባቸውን...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/19/20 1 month agoአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ በግጭትና ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. የመኪኖቹን/የንብረቶቹን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች በአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ማቆያ ቦታ (ቃሊቲ ቆ...
ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ|የተ|የግል ማህበር Vehicles & Spare Parts
ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለህፃናትና ለአቅመ ደካሞች በጣም አስፈላጊና ወሳኝ...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/16/20 1 month agoህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለህፃናትና ለአቅመ ደካሞች በጣም አስፈላጊና ወሳኝ የሆነ ምርት በማምረት የሚታወቅ በአገሪቱ ብቸኛ ድርጅት ነው፡፡ድርጅታችን ያገለገለ ተሸከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተሸከርካሪው ዓይነት ቶዮታ ያሪስ
ዝርዝር መግለጫ፡-
የቻንሲ ቁጥር - KSP92-1007599
የሞተር ቁጥር - 1KR-0318840
የሰሌዳ ቁጥር - አ.አ....
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት Automotive Spare Parts, Tyre and Related
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢና...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/21/20 4 weeks agoየኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጋናዎቹን ቃሊቲ ክራውን ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ሪከቨሪ ቴክኒክ ማዕከል በመገኘት ከህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ታህሳስ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በመመልከትና የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
የማስያዣ ዋ...
SOS Children’s Villages Consultancy
SOS Children's Villages Ethiopia invites competent and relia...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for interest Deadline: Dec/15/20 1 month agoSOS Children's Villages Ethiopia invites competent and reliable consultants to develop an internship guideline.
SOS Children's Villages Ethiopia is the largest non-governmental, non-political, non-denominational charitable child welfare organization...