1932 Tenders Found
ራስ ሆቴል Construction & Construction Machinery
ራስ ሆቴል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ወደ ሁለት ሺ ካሬ ሜትር የሚሆን የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታው...
Closed 2 weeks ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Jan/14/21 5 days agoራስ ሆቴል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ወደ ሁለት ሺ ካሬ ሜትር የሚሆን የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታውን በኮብል ስቶን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሆቴሉ ግቢ ከፍተኛ የተሽከርካሪ ትራፊክ የሚያስተናግድ በመሆኑ የሚቀርበው የኮብል ስቶን ዓይነት የተሽከርካሪ ጐማን መቆንጠጥ የሚያስችል (traction)፣ ውቅር/ቴክስቸር ያለው፣ ግራናይት፣"blue stone" ወይም "Italian Porphyry" ወይም መሠል ጥብቅ...
ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ Vehicles & Spare Parts
ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ለመስክ ስራ ለሚገለገልበት ተሸከርካሪ መግዛት በመፈለጉ አቅራቢ ድ...
Closed 2 weeks ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Jan/06/21 1 week agoሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ለመስክ ስራ ለሚገለገልበት ተሸከርካሪ መግዛት በመፈለጉ አቅራቢ ድርጅቶች ከዚህ በታች በቀረበው የተሸከርካሪ አይነት መሰረት የሽያጭ ዋጋ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ #1
Name of vehicle Toyota Hilux Double Cab DLS M/T (4x2)
Manufacturing year 2020
Manufacturing region Europe
Fuel type ...
Swiss Church Aid Accounting & Auditing
Swiss Church Aid/HEKS is looking for an eligible audit firm...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Dec/28/20 3 weeks agoSwiss Church Aid/HEKS is looking for an eligible audit firm to conduct audit for organization for the year ended December 31, 2020.
Invitation for the Provision of External Audit Service
Background
Swiss Church Aid/HEKS is the aid organization of the...
Amref Health Africa Rental
Amref Health Africa, the largest African led international o...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Dec/25/20 3 weeks agoAmref Health Africa, the largest African led international organization on the continent, provides training and health services to over 30 countries in Africa. Founded in 1957 as the Flying Doctors of East Africa to bring critical health services to...
Nazareth & Arsi Soap & Edible Oil Factory PLC Laboratory & Chemicals
Nazareth & Arsi soap & Edible oil factory plc invite...
Closed 1 month ago Nazrēt Request for bid Deadline: Jan/12/21 1 week agoNazareth & Arsi soap & Edible oil factory plc invites all interested bidders for the supply of;-
A/ 1305.36 MT Palm Fatty Acid Distillate /PFAD/ from abroad
B/ 100MT Flakes caustic soda, min 98% and above concentration rate from local market....
ነርቸር ኢጁኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት Vehicles & Spare Parts
ነርቸር ኤጁኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት ያገለገሉ ጃፓን ስሪት፣ የምርት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2000...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Dec/24/20 3 weeks agoነርቸር ኤጁኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት ያገለገሉ ጃፓን ስሪት፣ የምርት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2000 የሆኑ ሶስት ያምሃ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሞተሮቹን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ አዲስ አበባ ሲ ኤም ሲ መንገድ ሰቲት ሲቲ ሞል ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ በ...
Lion International Bank S.C Electrical & Electronic
Lion International Bank S.C. (LIB) invites sealed bids from...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Dec/31/20 2 weeks agoLion International Bank S.C. (LIB) invites sealed bids from eligible Bidders for the procurement of the following items.
Product Discription Supply and Installation of Security Camera System
Unit - pcs
Quantity - 12
Bid security amount - ...
አንበሳ ጫማ አክስዮን ማህበር Textiles & Leather Products
አንበሳ ጫማ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን የሰራተኛ የደንብ ልብስ በጨ...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Dec/21/20 4 weeks agoአንበሳ ጫማ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን የሰራተኛ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁየልብሱ ዓይነትመለኪያብዛት1 ካኪ ጋወን ( ኦሊቭ ግሪን ጋዎን)በቁጥር302ሰማያዊ ጋወን (ብሉብላክ ጋዎን)በቁጥር23ሰማያዊ ጋወን (ብሉብላክ ጋዎን)በቁጥር84ሰማያዊ ኮትና ሱሪበልኬት1085ነጭ ቴትሮን ጋወንበቁጥር566ካኪ ሰማያዊ ጋወን (ብሉብላክ ጋዎን)በቁጥር54...
Ethiopia Commodity Exchange Furniture
Ethiopian Commodity Exchange (ECX) would like to invite eli...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Dec/29/20 3 weeks agoEthiopian Commodity Exchange (ECX) would like to invite eligible bidders through National Competitive Bidding for the procurement of different Types of Office Furniture as indicated in the table depicted below:
Lot No. Item description ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር Textiles & Leather Products
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨ...
Closed 1 month ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Dec/17/20 1 month agoየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ጨረታ ቁጥር ቢድ 03/2013 የዕቃው ዓይነት - የስፖርት ትጥቆች እና ቁሳቁስ የተፈለገው ብዛት - 11 ዓይነት
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይንም ቅድመ ሁኔታ ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና (ብር) 5,000.00
በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ...