44 Tenders Found

በኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን የአዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ አስተዳደር
በኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን የአዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ አስተዳደር Food & Beverage

በኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ስር የሚተዳደረው ድርጅቶች መካከል አንዱ የአዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ...

Closed 1 month ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Oct/13/20   1 month ago
በኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ስር የሚተዳደረው ድርጅቶች መካከል አንዱ የአዲስ አበባ ምግብ አዳራሽ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡ 1. የጨረታ አሸናፊ ከታወቀ በኋላ በሦስት ቀናት ውስጥ ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች የሥምምነት ውል ከፈረሙ በኋላ ለመጀመር ይችላሉ፡፡ 2. በወጣው ጨረታ መሠረት በሙሉ ለሚቀርቡ የ...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተፋሰስ እና አረጓዴ አካባቢዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተፋሰስ እና አረጓዴ አካባቢዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ Food & Beverage

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተፋሰስ እና አረንጓዴ አካባቢዎች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ ስር...

Closed 1 month ago   Addis Ababa   Request for interest  Deadline: Oct/09/20   1 month ago
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተፋሰስ እና አረንጓዴ አካባቢዎች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ ስር የሚተዳደሩ የተለያዩ 6 ፓርኮች ቀልጣፋና ወጪ ቆጣቢ በማድርግ የከተማውን ውበት ለማስጠበቅ ፓርኮች ላይ አገልግሎት አሰጣጡን ተደራሽ ለማድረግ አስቧል ስለሆነም በምግብ (ፈጣን) አገልግሎት፣ በትኩስ መጠጥ አቅርቦት አገልግሎት ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው መናፈሻዎቹ ባሉበት ሁኔታ ወይም ተጨማሪ መጠነኛ ወ...
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት Food & Beverage

በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት በ2013 በጀት ዓመት ከያዛቸው...

Closed 1 month ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Oct/09/20   1 month ago
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት በ2013 በጀት ዓመት ከያዛቸው እቅዶች መካከል የአ/አ/ፖሊስ ኮሚሽን ማርቲንግ ባንድ ሰልጣኞች እንዲሁም የ23ኛ እና 24ኛ ዙር አዲስ የሰራዊቱ አባላት በመመልመል በአ/አበባ ፖሊስ ኣካዳሚ እና በአንቦ ሰንቀሌ ማሰልጠኛ አሰልጥኖ ወደ ስራ ለማስገባት በሚያስችል በጀት ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ፡- የተለያዩ የምግብ አህልና ጥራጥሬዎ...
የደብረ ብርሃን ዩኒርቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የደብረ ብርሃን ዩኒርቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት Food & Beverage

የደብር ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ200 እና ለ203 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል...

Closed 8 months ago   Debre Birhan   Request for bid  Deadline: May/14/20   6 months ago
የደብር ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ200 እና ለ203 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ አቅርቦት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ2 ዓመት በማዕቀፍ ውል መግዛት ይፈልጋል ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-DBu46/2012 በመሆኑም በወረታው ለመሳተፍ ፡ 1. ተጨራቶች በዘርፉ የተሰማሩ ሆነው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝግባ ፤ የግብር ከፋይ...
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን Food & Beverage

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ...

Closed 9 months ago   Harar   Request for proposal  Deadline: Mar/06/20   8 months ago
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ 1. ተጫራቾች ተፈላጊውን የምግብ አይነት ብዛትና መጠን የሚገልፅ የጨረታ ሠነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ሠነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡ 2. ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራ...
የጂንካ ማረሚያ ተቋም
የጂንካ ማረሚያ ተቋም Food & Beverage

የጂንካ ማረሚያ ተቋም በ2012 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚያስተዳድራቸው የህግ ታራሚዎች የምግብ እህ...

Closed 9 months ago   Jinka   Request for proposal  Deadline: Feb/19/20   9 months ago
የጂንካ ማረሚያ ተቋም በ2012 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚያስተዳድራቸው የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል አቅርቦት ጤፍ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ የተጫራቾች መስፈርት 1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚ...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ Food & Beverage

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፓስቸራይዝድ ወተ...

Closed 9 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Feb/12/20   9 months ago
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፓስቸራይዝድ ወተት ግዥ ብቁና ህጋዊ ከሆኑ ተጫራቾችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር AAU TASH-NCB/PG/05/2012/20 በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 1. ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ...
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት Food & Beverage

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የአቅርቦት ግዥና ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ...

Closed 9 months ago   Addis Ababa   Request for proposal  Deadline: Feb/04/20   9 months ago
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የአቅርቦት ግዥና ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ሽያጭ ለመፈፀም ተጫራቶችን አወዳድሮ ለመግዛት/ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም፡- ሎት 1. የዛላ በርበሬ አቅርቦት ግዥ ሎት 2. የሆቴል የምግብ ጥሬ እቃዎች ጥቅል ግዥ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው 1. ተጫራቾች የዘርፉን የንግድ ሥራ ፍቃድ የ2011/12 ዓ.ም የታደሰ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰር...
በባኮ ትቤ ወረዳ ት|ጽ|ቤት ያባኮ .ዓይነ-ሥውራን 1ኛ ደረጃ ት|ቤት
በባኮ ትቤ ወረዳ ት|ጽ|ቤት ያባኮ .ዓይነ-ሥውራን 1ኛ ደረጃ ት|ቤት Food & Beverage

የባኮ ዓይነ-ሥውራን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚያስተምራቸው ዓይነ ሥውራን ተማሪዎች ለምግብ ፍጆታ የ...

Closed 10 months ago   Goba   Request for proposal  Deadline: Feb/03/20   9 months ago
የባኮ ዓይነ-ሥውራን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለሚያስተምራቸው ዓይነ ሥውራን ተማሪዎች ለምግብ ፍጆታ የሚውል በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ ለሙግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል:: 1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡ 2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ:: 3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን...
ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ|የተ|የግል ማህበር
ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ|የተ|የግል ማህበር Food & Beverage

ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግል ማህበር በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ለገጣፎ ለገ...

Closed 1 year ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Jun/17/19   1 year ago
ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግል ማህበር በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ፕላምፒነት የተሰኘ ለህፃናት፣ ለአቅመ ደካሞች፣ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እንዲሁም ለኤች.አይ.ቪ ታማሚዎች እጅግ ተፈላጊና ወሳኝ የሆነ ነፍስ አድን ምርት በማምረት የሚታወቅ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ለምርቱ ግብዓት ከሚጠቀምባቸው ጥሬ ዕቃዎች አንዱና ዋናው ለውዝ በመሆኑ ያለማቋረ...

Looking for a tender?

Signup for free and Create your Favorite tenders list. And save your search. Never miss any opportunity. from any device!
Sign Up for Free