85 Tenders Found

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ደብረ ብርሃን ቅ|ፅ|ቤት
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ደብረ ብርሃን ቅ|ፅ|ቤት Rental

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ለ...

Closed 3 weeks ago   Debre Birhan   Request for interest  Deadline: Nov/19/20   1 week ago
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች፡ 1. በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወ...
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ያሆሳዕና ዲስትሪክት ጽ|ቤት
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ያሆሳዕና ዲስትሪክት ጽ|ቤት Rental

በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉት የመ...

Closed 2 months ago   Ārba Minch’   Request for bid  Deadline: Oct/06/20   1 month ago
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የሠርቪስ , አይሱዚዎች ሞዴል 2010፣ ደብል ጋቢና መኪና 2008 ሞዴል ቶዮታ፣ የውሃ ቦቴዎችን እና ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ባለ አስራ ሁለት ወንበር ሚኒባስ ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ የ...
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ Rental

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ/ከትአጥኤ/ከታች ለተቀመጠው አገልግሎት፡ ሎት 1...

Closed 8 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Apr/08/20   7 months ago
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ/ከትአጥኤ/ከታች ለተቀመጠው አገልግሎት፡ ሎት 1 የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብ.ግ.ቤ.ቁ 003/2012 1. ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቫት ሰርተፍኬት ቲን ሰርተፍኬት ታክስ ክሊራንስ በኤጀንሲው አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃዎች ማቅ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Rental

በኢ/ኤ/አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ የገጠር ከተሞ...

Closed 8 months ago   Nazrēt   Request for bid  Deadline: Mar/10/20   8 months ago
በኢ/ኤ/አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ የመካከለኛ የጭነት ተሽከርካሪዎችን በመከራየት ለዲስትሪቢውሽን መስመር ዝርጋታ ስራ የሚያገለግሉ እቃዎችን፣ ምሰሶዎችን እና የቀን ሠራተኞችን የማጓጓዝ ሥራዎችን ለማከናወን የሚችሉአይሱዙ ተሽከርካሪዎች ብዛት 4 (አራት) በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዎችን በኪራይ ለማሠ...
የኮልፌ ቀራንዮ ክ|ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ|ቤት
የኮልፌ ቀራንዮ ክ|ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ|ቤት  Rental

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል የአስተዳደር ፋይናንስ ጸ/ቤት ዋና ስራ አስፈ...

Closed 9 months ago   Addis Ababa   Request for quotation  Deadline: Mar/03/20   8 months ago
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል የአስተዳደር ፋይናንስ ጸ/ቤት ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተጠቀሱ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥ ለ2012 በጀት ዓመት አወዳድሮ ግዥዎች መፈጸም ይፈልጋል። የመኪና ኪራይ (12 መቀመጫ ያለው መኪና)፣ ደብል ጋቢና ፒካፕ፣አውቶሞቢል የቤት መኪና እና 35 ኩንታል የሚጭንከፍት...
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባስሥዕጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባስሥዕጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት Rental

በደቡብ መገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕ...

Closed 9 months ago   Hawassa   Request for interest  Deadline: Feb/27/20   9 months ago
በደቡብ መገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የሠርቪስ አይሱዚዎችን ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። የጨረታ ቁጥር ዲስትሪክት O03/2012 በመሆኑም፡ 1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የ2012 የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት...
የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማቴmኛ ኢንስቲትዩት
የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማቴmኛ ኢንስቲትዩት Rental

የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት ወደሰሜንና ደቡብ...

Closed 9 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Feb/27/20   9 months ago
የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት ወደሰሜንና ደቡብ ኢትዮጵያ ለሚያደርገው ትምህርታዊ ጉዞ ሀገር አቋራጭ አውቶቢሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጨረታውን ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡ 1. ከላይ በተጠቀሰው አገልግሎቶች በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ 2. በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀን...
Ethiotelecom
Ethiotelecom Rental

Ethio Telecom CWR-Ambo invites all interested eligible Bidde...

Closed 9 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Feb/18/20   9 months ago
Ethio Telecom CWR-Ambo invites all interested eligible Bidders by this National competitive Bid (NCB) for the procurement of Car Rent Service for CWR-Ambo (RFQ 3686935). Interested eligible bidders may obtain further information from Ethio telecom w...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ Rental

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በመቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተ...

Closed 10 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Feb/11/20   9 months ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በመቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ (ተርሚናል) ውስጥ አንደኛ ፎቅ ላይ የሚገኙ ለካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚሆኑ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ PL27 PTC SSNT-T180 ስለሆነም ከላይ በተጠቀሰው አገልግሎት ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ ሶስት(3) ዓመትና ከዛ በላ...
በደ|ብ|ብ|ህ|ክ|መ በጋሞ ዞን የአ|ም|ዙ|ወ|ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት
በደ|ብ|ብ|ህ|ክ|መ በጋሞ ዞን የአ|ም|ዙ|ወ|ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት Rental

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ልጽ/ቤት በወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/...

Closed 10 months ago   Hawassa   Request for bid  Deadline: Jan/27/20   10 months ago
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ልጽ/ቤት በወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ባለቤትነት በወረዳው በጋንታ ካንቻማ ኦቶሌ ስሌ ሰራ አከባቢና ከጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ እስከ ጋንታ መይጨ ቀበሌ ድረስ ለሚያስገነባው መንገድ የተለያዩ የግንባታ ማሽኖችን ከነዳጅና ቅባት በሙሉነት በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል:: በዚሁ መሠረት፤ 1 በዘረፉ የተሰማሩ ድርጅቶችና ግለሰቦች ለውድድ...

Looking for a tender?

Signup for free and Create your Favorite tenders list. And save your search. Never miss any opportunity. from any device!
Sign Up for Free