28 Tenders Found
የመከላከያ ስፖርት ክለብ Sports, Camping & Leisure
በአገር መከላከያ ሚ/ር የመከላከያ ዋና እንዶን የስፖርት ክለብ ዳይሬክቶሬት ለስፖርተኞች አገልግ...
Closed 11 months ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Apr/06/20 10 months agoበአገር መከላከያ ሚ/ር የመከላከያ ዋና እንዶን የስፖርት ክለብ ዳይሬክቶሬት ለስፖርተኞች አገልግሎት የሚውል የስፖርት መገልገያ (ጅም) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2012
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ተወዳዳሪ መሳተፍ ይችላል፡፡ መስፈርቱን የሚያሟላ ማንኛውም ድርጅት የጨረታ ሰነዱን ጃን ሜዳ ከሚገኘው የመከላከያ ስፖ...
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ|ቤት Sports, Camping & Leisure
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር በሥሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2011 በጀት ዓመት...
Closed 1 year ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Apr/16/19 1 year agoበአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር በሥሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2011 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የሚያስፈልጋቸውን የስፖርት ዕቃዎች ለ2ኛ ጊዜ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. በጨረታ መወዳደር የሚችሉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን የአገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና በጨረታው ለመሳተፍ የምትችሉ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የምችሉና የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ወረቀት እ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር Sports, Camping & Leisure
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨ...
Closed 1 year ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Apr/12/19 1 year agoየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ጨረታ ቁጥር ቢድ 03/2011
የዕቃው ዓይነት - የስፖርት ትጥቆች እና ቁሳቁስ
የተፈለገው ብዛት - 11 ዓይነት
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ - 3,000.00
በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ
1. የታደሰ ንግድ ፈቃዳቸውን፣ በመንግስት ግዢና ንብረት አ...
በአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ|ቤት የአፄ ናኦድ የመጀመሪያ ደረጃ ት|ቤት Sports, Camping & Leisure
በአራዳ ክፍለ ከተማ የአፄ ናኦድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር የሚ...
Closed 2 years ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Feb/27/19 1 year agoበአራዳ ክፍለ ከተማ የአፄ ናኦድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር የሚያስፈልገውን ስፖርት ትጥቅና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
1. ተጫራቾች በተሰማሩበት መስክ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው፣ የመንግስት ግዢ ላይ መሳተፍ የሚያ...
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ Sports, Camping & Leisure
የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ በ2011 ዓ.ም በክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው 3ተኛው...
Closed 2 years ago Semera Request for bid Deadline: Feb/20/19 2 years agoየአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ በ2011 ዓ.ም በክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው 3ተኛው የትምህርት ቤቶች ስፖርት ውድድር አስፈላጊ የሆኑ የስፖርት ቁሳቁሶች እና አልባሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘ...
ሰላም የህፃናት መንደር Sports, Camping & Leisure
ሰላም ህፃናት መንደር ለ2019 በጀት ዓመት የሚጠቀምባቸውን ቋሚና አላቂ የሆኑ ከዚህ በታች የተ...
Closed 2 years ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Feb/18/19 2 years agoሰላም ህፃናት መንደር ለ2019 በጀት ዓመት የሚጠቀምባቸውን ቋሚና አላቂ የሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
የግዥው ዓይነት የስፖርት ዕቃዎች
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
➢ መመሪያውን በአትኩሮትና በጥንቃቄ አንብበው በመመሪያው መሰረት ካልሞሉ በጨረታው የማ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር Sports, Camping & Leisure
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨ...
Closed 2 years ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Jan/26/19 2 years agoየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ጨረታ ቁጥር ቢድ 02/2011
የዕቃው ዓይነት - የስፖርት ትጥቆች እና ቁሳቁስ
የተፈለገው ብዛት - 22 ዓይነት
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ
ወይንም ቅድመ ሁኔታ ባላስ ቀመጠ
የባንክ ዋስትና (ብር) - 6,000.00
በጨረታው ለመካፈል...
GIZ Sports, Camping & Leisure
The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit...
Closed 2 years ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Feb/02/19 2 years agoThe Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit "GIZ Office Addis Ababa” would like to invite all interested & eligible suppliers to submit their technical and financial offers for the supply of 420 items of camping materials in Addis...
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት Sports, Camping & Leisure
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ትጥቅ ተዛማጅ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የ...
Closed 2 years ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Jan/17/19 2 years agoአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ትጥቅ ተዛማጅ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAU/NCB/SM/09/2011
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጠቀሱትን የስፖርት ትጥቅና ተዛማጅ ዕቃዎች ለማቅረብ ብቃት ያላችሁ ደርጅቶች በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ እንድታቀርቡ ተጋብዛችኋል፡፡
2. ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስ...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን Sports, Camping & Leisure
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የስፖርት መሣሪያዎ...
Closed 2 years ago Addis Ababa Request for bid Deadline: Jan/02/19 2 years agoየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የስፖርት መሣሪያዎች ዕቃዎችና አገልግሎት ግዥዎችን በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት፡
1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግስት ግ/ን/አስ/ ኤጀንሲ ድረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገበ፤ የቲን...