127 Tenders Found

በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ
በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ Textiles & Leather Products

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ በመደበኛና በሌሎች በጅት ከዚህ በታች...

Closed 3 weeks ago   Hawassa   Request for interest  Deadline: Nov/16/20   1 week ago
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ በመደበኛና በሌሎች በጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 የሰራተኛ ደንብ ልብስ ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡- 1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው። 2. ተጫራቶች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ...
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት Textiles & Leather Products

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሳለው 2013 በጀት የተለያዩ ዓይነቶች ደንብ ልብስ እና ልብስ ስፌ...

Closed 3 weeks ago   Addis Ababa   Request for interest  Deadline: Nov/25/20   4 days ago
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሳለው 2013 በጀት የተለያዩ ዓይነቶች ደንብ ልብስ እና ልብስ ስፌት መግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፌ/ጠ/ፍ/ግ/ጨ/0013/2013 1. ከላይ የተጠቀሰውን ግዥ ለማቅረብ (በማቅረብ) ብቃት ያላውቸው አቅራቢዎች በታሸገ የጨረታ ሰነድ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግዥ ቡድን (ዋናው መ/ቤት) እንድታቀርቡ ትጋበዛላችሁ:: ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ...
ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Textiles & Leather Products

የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለ 2013 በጀት ዓመት ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የ...

Closed 1 month ago   Nazrēt   Request for bid  Deadline: Oct/13/20   1 month ago
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለ 2013 በጀት ዓመት ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰራተኞች ደምብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጹት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጨራቶች ይህንን ጨረታ እንድትካፈሉ ተጋብዘዋል። 1) ተጨራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የንግድ መለያ (TIN Number)፤ ንግድ ምዝገባ እና...
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ Textiles & Leather Products

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም የ...

Closed 1 month ago   Desē   Request for bid  Deadline: Oct/26/20   1 month ago
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ : 1ኛ ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንዲሳተፉ ይጋብዛል። 2ኛ ተጫራቶች ሰነዱን ጨ...
በደቡ|ብ|ብ|ሕ|ክ|መ|ቴ|ሙ|ቢሮ የዱራሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
በደቡ|ብ|ብ|ሕ|ክ|መ|ቴ|ሙ|ቢሮ የዱራሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ Textiles & Leather Products

በደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ቢሮ የዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የሥልጠና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ...

Closed 2 months ago   Durame   Request for proposal  Deadline: Oct/06/20   1 month ago
በደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ቢሮ የዱ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ የሥልጠና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ Textile ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2013 1ኛ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ የላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የክሪላንስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡ 2ኛ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከ...
የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለሥልጣን
የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለሥልጣን Textiles & Leather Products

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን በ2012 የበጀት ዓመት...

Closed 8 months ago   Addis Ababa   Request for proposal  Deadline: Apr/07/20   7 months ago
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን በ2012 የበጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የተለያዩ የትራንስፖርት ተቆጣጣሪ ልብስ በግልጽ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡ 1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ...
በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት
በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት Textiles & Leather Products

በብሐራዊ መረጃና ደህንነት አገረማለት የጥበቃ ዋና መጥሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አልባሳት...

Closed 8 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Apr/06/20   7 months ago
በብሐራዊ መረጃና ደህንነት አገረማለት የጥበቃ ዋና መጥሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 እነሱም፡ • 80% ሱፍ ነክ የተዘጋጀ /ሬድሜድ/ የወያነቶች መሪ • የተለያዩ ከለር ቀለም ያላቸው ጥራታቸውን የጠበቁ ሸሚዞች፤ ከረቫት እና ካልሲ፤ • እንዲሁ ጫማ የሀገር ውስጥ አምራች ለሱፍ ልብስ የሚሆን ጥራቱን የጠበቀ ሆኖ አልባሳቱ...
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን Textiles & Leather Products

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2012 በጀት ዓመት ከሠራተኛና ማህ...

Closed 8 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Mar/20/20   8 months ago
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2012 በጀት ዓመት ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት እንዲሁም ከአሶሳ የአካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ጋር በመተባበር ባዘጋጀው መርሐ ግብር መሠረት በግልጽ ጨረታ ግዥ 1ኛ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል። በዚህ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ነጋዴዎች የሚከተሉትን መስፈርቶችን አሟል...
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን Textiles & Leather Products

ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2012 ዓ.ም በጀት ለክልሉ ፖሊስ አባላት አገልግሎት የሚውል ካልሲ በብ...

Closed 8 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Mar/13/20   8 months ago
ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2012 ዓ.ም በጀት ለክልሉ ፖሊስ አባላት አገልግሎት የሚውል ካልሲ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር / ኦፖኮግጨ/13/ 2012 በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል:: 1. ተጫራቾች ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስ...
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት Textiles & Leather Products

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለሰራተኞቹ የሚውል የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድ...

Closed 8 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Mar/13/20   8 months ago
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለሰራተኞቹ የሚውል የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፋማዳ/ግሥአቡ/013/2012 ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡ 1- በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀ...

Looking for a tender?

Signup for free and Create your Favorite tenders list. And save your search. Never miss any opportunity. from any device!
Sign Up for Free