142 Tenders Found

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ|ኢኮ|ልማት መምሪያ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ|ኢኮ|ልማት መምሪያ Vehicles & Spare Parts

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 በጀት አመት በሥሩ ላሉት 23(ሃያ ሶስት)...

Closed 3 weeks ago   Hawassa   Request for bid  Deadline: Nov/16/20   1 week ago
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 በጀት አመት በሥሩ ላሉት 23(ሃያ ሶስት) ሴ/መ/ቤቱ ለሚጠቀምባቸው ትላልቅና ትናንሽ በመኪናዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ጎማዎች ግዥ በመፈጸም ስለተፈለገ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡ 1. በዘር...
በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ|ፕ|ወረዳገንዘብና ኢኮ|ትብብር ጽ|ቤት
በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ|ፕ|ወረዳገንዘብና ኢኮ|ትብብር ጽ|ቤት Vehicles & Spare Parts

በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብና ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ሰንበቴ...

Closed 3 weeks ago   Desē   Request for bid  Deadline: Nov/16/20   1 week ago
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብና ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፡- በወረዳው ላሉ መኪናዎች ስፔር ፓርት በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2013 በዚሁ መሠረት፡- 1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግ...
ኒው ላይፍ ፎር ኮሚኒቲ የበጎ አድራጎት ድርጅት
ኒው ላይፍ ፎር ኮሚኒቲ የበጎ አድራጎት ድርጅት Vehicles & Spare Parts

ኒው ላይፍ ፎር ኮሚኒቲ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቀምበት የነበረውን መኪና የሠሌዳ ቁጥር 5-0...

Closed 1 month ago   Addis Ababa   Request for interest  Deadline: Oct/19/20   1 month ago
ኒው ላይፍ ፎር ኮሚኒቲ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቀምበት የነበረውን መኪና የሠሌዳ ቁጥር 5-0499 ኢት የሞተር ቁጥር 2H-1159153 የሻንሲው ቁጥር HJ60-041941 የመኪናው አይነት አውቶሞቢል ጃፓን ቲዮታ ላንድክሩዘር መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለጸውን መኪና ተጫርቶ መግዛት የሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከመስከረም 27/2013 እስ...
Ethio Telecom
Ethio Telecom Vehicles & Spare Parts

Ethio telecom Invitation to National Competitive Bid for the...

Closed 1 month ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Oct/28/20   1 month ago
Ethio telecom Invitation to National Competitive Bid for the Procurement of Under Vehicle Mirror 1. Ethio telecom intends to sign a contract with the finally awarded bidder. Hence, we are pleased to invite all interested and eligible bidders by this...
አዋስ ወረዳ ፍ|ቤት
አዋስ ወረዳ ፍ|ቤት Vehicles & Spare Parts

የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል መኪና ወይም...

Closed 9 months ago   Sebeta   Request for proposal  Deadline: Feb/26/20   9 months ago
የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል መኪና ወይም ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታዉ መሳተፍ ትችላላችሁ። * የመወዳደሪያ መመስፈርት 1. በንግድ ዘርፉ የመኪና ወይም የተሽከርካሪ አቅራቢነት ወይም አስመጪነት ሕጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው 2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣...
የደረጃ 1 ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባስንብረቶች ማኅበራት
የደረጃ 1 ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባስንብረቶች ማኅበራት Vehicles & Spare Parts

የደረጃ አንድ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበራት ከዚህ በታች የተዘረዘ...

Closed 9 months ago   Addis Ababa   Request for proposal  Deadline: Feb/12/20   9 months ago
የደረጃ አንድ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገጠም ይፈልጋል፡፡ 1. የፍጥነት መቆጣጠሪያ ወይም መገደቢያ (SPEED LIMIT) 1.1 ከGPS ጋር /ከፍሊት ማኔጅመንት አብሮ የተያየዘ 1.2 የፍጥነት መገደብያ ብቻውን 2. የደህንነት ቀበቶ፣ 3. ለፍጥነት መገደቢያውም ሆነ የደህንነት ቀበቶ...
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት Vehicles & Spare Parts

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 ዓ.ም በመደበኛና በመደበኛ ካፒታል ከተያዘ...

Closed 9 months ago   Wendo   Request for bid  Deadline: Feb/10/20   9 months ago
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 ዓ.ም በመደበኛና በመደበኛ ካፒታል ከተያዘው በጀት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሞተር ሳይክል ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፦ 1. ተጫራቾች ንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት 2. ቫት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማስገባት፣ ...
በስካር ኮርፓሬሽን የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ
በስካር ኮርፓሬሽን የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ Vehicles & Spare Parts

በስኳር ኮርፖሬሽን የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካ...

Closed 10 months ago   Addis Ababa   Request for proposal  Deadline: Jan/31/20   9 months ago
በስኳር ኮርፖሬሽን የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች መለዋወወጫ እና ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር _MSF/LP/01/2020 ጥቅል 1- Light Vehicle (Estate Car Spare Part ብዛት 821 ጥቅል 2- Heavy Equipment &am...
ዩኒቨርሳል ኢንቬስተርስ አክሲዮን ማህበር
ዩኒቨርሳል ኢንቬስተርስ አክሲዮን ማህበር Vehicles & Spare Parts

ዩኒቨርሳል ኢንቬስተርስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወ...

Closed 11 months ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Jan/01/20   10 months ago
ዩኒቨርሳል ኢንቬስተርስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ 1. የንብረቱ አይነት ቶዮታ የቤት አውቶሞቢል ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የኢ/መ /ድ/ ም/አ/ዲ/ግቢ ውስጥ 2. የንብረቱ አይነት ዳማስ ሚኒ ቫን / አውቶሞቢል/ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ አ.አ ማይጨው ህንፃ ግቢ ውስጥ 1. ማንኛውም...
የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት
የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት Vehicles & Spare Parts

የፐብሊክ ሠርቪስ የሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ለድርጅታችን አገልግሎት የሚውል ሎት 1.40...

Closed 11 months ago   Addis Ababa   Request for proposal  Deadline: Jan/01/20   10 months ago
የፐብሊክ ሠርቪስ የሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ለድርጅታችን አገልግሎት የሚውል ሎት 1.40 ቶን ክሬን ሎት 2. 70 ኩንታል የሚጭን የጭነት መኪና በጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006/2012 1. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ለእያንዳንዳቸው ሎት የማይመለስ ብር 2...

Looking for a tender?

Signup for free and Create your Favorite tenders list. And save your search. Never miss any opportunity. from any device!
Sign Up for Free