14 Tenders Found

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ  Wood & Wood Work

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ በ2012 የበጀት አመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለ...

Closed 8 months ago   Debre Mark’os   Request for bid  Deadline: Apr/13/20   7 months ago
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ በ2012 የበጀት አመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለካምፓሱ ለኮምፒውተር ላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል ጠረጴዛ /Table/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛወም ህጋዊ ተጫራቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ያኖርበታል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብግቤ 09/2012 1. በዘመኑ የ...
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር Wood & Wood Work

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የአግሮስቶ...

Closed 9 months ago   Addis Ababa   Request for proposal  Deadline: Feb/17/20   9 months ago
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የአግሮስቶን ምርትና ግንባታ ቴክኖሎጂ ማዕከል አውስትራሊያ ጣውላ (Austrian Purlin) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፋ ተጋብዛችኋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አግሮ 04/2012 1. ጨረታውን መካፈል የሚፈልግ...
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር Wood & Wood Work

የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአባሞቴ ደን ቦታ እና በፋብሪካው ቅጥ...

Closed 1 year ago   Debre Birhan   Request for proposal  Deadline: Sep/11/19   1 year ago
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአባሞቴ ደን ቦታ እና በፋብሪካው ቅጥር ግቢ በምርት ሂደት ላይ የሚመረቱ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በተለያየ ክፍልፋይ (ሎት) ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መረጃ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1. የተረፈ ምርቶቹን...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር Wood & Wood Work

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮና የቤት ዕቃዎችን፣ ከእንጨት ውጤት የተ...

Closed 1 year ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: May/30/19   1 year ago
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮና የቤት ዕቃዎችን፣ ከእንጨት ውጤት የተሰሩ ቁሳቁሶችን ፣ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶችን፣ የተለያዩ አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል:: በዚሁ መሠረት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ ግንቦት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ በታከታታይ ባሉት የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን ስታዲየም አካባቢ ከሚገኘው ከሚገኘ...
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት Wood & Wood Work

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቀደም ሲል በሎት ይሸጥ...

Closed 1 year ago   Tulu Bolo   Request for bid  Deadline: Mar/06/19   1 year ago
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቀደም ሲል በሎት ይሸጥ የነበረውን የጣውላ ምርት አሁን የተጠቃሚውንና ፍላጎት መሰረት በማድረግ በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/XA05/2011 1.በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያዎች (ማሽን) ላይ ተከፋፍሎ የተዘ...
አውቶሞቲቭ ማኑፋክቸሪንግ ካምፓኒ ኦፍ ኢትዮጵያ (አምቼ)
አውቶሞቲቭ ማኑፋክቸሪንግ ካምፓኒ ኦፍ ኢትዮጵያ (አምቼ) Wood & Wood Work

አምቼ ኩባንያ የተለያዩ ዕቃዎች ታሽጎ የመጣበትን እንጨቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸ...

Closed 2 years ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Nov/19/18   2 years ago
አምቼ ኩባንያ የተለያዩ ዕቃዎች ታሽጎ የመጣበትን እንጨቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- 1.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ4፡00 -5፡00 ሰዓትና ከሰዓት 9፡00-10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በኩባንያው ግቢ ውስጥ ማየት ይቻላል፡፡ 2. ጨረታው በጋዜ...
The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter Church Aid Commission
The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter Church Aid Commission Wood & Wood Work

The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter...

Closed 2 years ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Nov/17/18   2 years ago
The Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Development and Inter Church Aid Commission (EOTC-DICAC) is a registered Ethiopian Residence Charity organization, established in 1972 as the development wing of the Church. Since its establishment, EOTC-DICAC is...
በአቃቂ ቃሊቲ |ከተማ የቱሉ ዲምቱ ጤና ጣቢያ
በአቃቂ ቃሊቲ |ከተማ የቱሉ ዲምቱ ጤና ጣቢያ  Wood & Wood Work

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቱሉ ዲምቱ ጤና ጣቢያ ለሚያስገነባው የአሉሙኒየም ፓርቲሽን ሥራ በብረታ...

Closed 2 years ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Nov/17/18   2 years ago
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቱሉ ዲምቱ ጤና ጣቢያ ለሚያስገነባው የአሉሙኒየም ፓርቲሽን ሥራ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ በከተማ አስተዳደሩ ለተደራጁ ማህበራት አነስተኛ መብቃትና ከዛ በላይ የደረጃ ዕድገት ያላቸው እና የCOC ምዘና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ማህበራትን በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር...
ቶታል ኢትዮጵያ አ.ማ
ቶታል ኢትዮጵያ አ.ማ Wood & Wood Work

ቶታል ኢትዮጵያ አ.ማ 17,890 ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:...

Closed 2 years ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Sep/14/18   2 years ago
ቶታል ኢትዮጵያ አ.ማ 17,890 ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ማንኛውም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅትም ሆኑ ግለሰብ ከነሐሴ 28 ቀን 2010 እስከ መስከረም 2 ቀን 2011 ዓ.ም ባለው ግዜ ውስጥ ቃሊቲ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዝን ሄዶ በማየት መጫረት ይችላሉ:: * ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ በመክፈል...
ሊቢያ ኦይል ኢትዮጵያ ሊሚትድ
ሊቢያ ኦይል ኢትዮጵያ ሊሚትድ  Wood & Wood Work

ሊቢያ ኦይል ኢትዮጵያ ሊሚትድ ያገለገሉ ፓሌቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታው...

Closed 2 years ago   Addis Ababa   Request for bid  Deadline: Apr/04/18   2 years ago
ሊቢያ ኦይል ኢትዮጵያ ሊሚትድ ያገለገሉ ፓሌቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ዶክመንት 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከዋናው መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 131 በመውሰድ፣ ከ5,000 (አምስት ሺህ ብር) ሲፒኦ ጋር በማያያዝ (ያገስገሉ ፓሴቶች ጨረታ) ተብሎ በተጻፈ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ...

Looking for a tender?

Signup for free and Create your Favorite tenders list. And save your search. Never miss any opportunity. from any device!
Sign Up for Free