3 Tenders Found
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ Maintenance
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደ በጀት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት...
Closed 4 months ago Gondar Request for proposal Deadline: Oct/13/20 4 months agoየጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደ በጀት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል የሁለገብ ጥገና ግዥ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች፤
1. በዘርፉ የወጣና ለዘመኑ የታደሠ የንግድ ሥራ ፈቃድ ኮፒ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አርፈተነሱ ነጥ ፣...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ Minerals and Natural Resources
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2011 እና በ2012 ዓም ከመንግስት በተፈቀደ በጀት ሎት-01 ናፍጣ እና...
Closed 2 years ago Gondar Request for bid Deadline: Mar/09/19 1 year agoየጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2011 እና በ2012 ዓም ከመንግስት በተፈቀደ በጀት
ሎት-01 ናፍጣ እና ቤንዝል
በሎት -02 ቅባትና ዘይት በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች 2/ሁለት/ ዓመት በሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች:-
1, በዘርፉ የወጣና ለዘመኑ የታደሠ የንግድ ሥራ ፈቃድ ኮፒ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ Animal and Veterinary Supplies
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2010 በተፈቀደ በጀት ሎት01 የእንስሳት መኖ በ...
Closed 3 years ago Gondar Request for bid Deadline: Feb/20/18 3 years agoየጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2010 በተፈቀደ በጀት ሎት01 የእንስሳት መኖ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ኣቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሙግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ የወጣና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ኮፒ 1 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ኮፒ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒ በእቅራቢነት በኤጀንሲው ድረ ገጽ...