354 Tenders Found

የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሱት ድርጅት
የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሱት ድርጅት  Machinery

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚ...

Closed 5 months ago   Bishoftu- 98.75km   Request for bid  Deadline: Apr/06/20   5 months ago
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚገለገልበትን: Lot.1. Submersible Pump በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል:: 1 ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው:: 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (VAT) ያላቸው:: 3 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት...
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ|ቤት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ|ቤት Agriculture

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በእርባ ጉጉ ዲስትሪክት ስር በጉና እ...

Closed 5 months ago   Arsi Negele- 0km   Request for bid  Deadline: Apr/06/20   5 months ago
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በእርባ ጉጉ ዲስትሪክት ስር በጉና እና በመርቲ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ እንጋዳ እና ጃጅሮ የሚባል ቦታ የተለያዩ የቁም ባህር ዛፍ ግንድ እና አጣና የሚገኝበትን 35.58 ሄክታር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AB-03/2012 በመሆኑም 1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፈቃድ ያ...
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ|ቤት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ|ቤት Office Supplies & Stationary

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2012 በጀት አመ...

Closed 6 months ago   Nazrēt- 91.54km   Request for interest  Deadline: Mar/17/20   6 months ago
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2012 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል 1.የቋሚ የቢሮ እቃዎች መ/ቤታችን መግዛት ይፈልጋል ስለዚህ 1. በዘመኑ የታደሰ እና ተዛማጅነት ያለው የንግድ ፍቃድ 2. የሃገር ውስጥ የድጋፍ ደብዳቤ፤ 3. የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና 4. የቫት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብና እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪ...
የምዕራብ አርሲ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ|ቤት
የምዕራብ አርሲ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ|ቤት Furniture

የምዕራብ አርሲ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በዞን ትምህርት ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙ ለኮኮሳ...

Closed 6 months ago   Arsi Negele- 0km   Request for bid  Deadline: Mar/26/20   5 months ago
የምዕራብ አርሲ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በዞን ትምህርት ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙ ለኮኮሳ ወረዳ ጋጣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ቴክኒክ እና ሙያ ትም/ቤቶች እንዲሁም አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን በማወዳደር የተለያዩ ለትምህርት ቤት አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸሮችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ...
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ልማት ኢንስቲትዩት
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ልማት ኢንስቲትዩት Education & Training

 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ልማት ኢንስቲትዩት ለ2012 በጀት...

Closed 6 months ago   Bishoftu- 98.75km   Request for bid  Deadline: May/13/20   4 months ago
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ልማት ኢንስቲትዩት ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የትምህርት መርጃ ግዥ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የዕቃና የአገልግሎት ግዥው መለያ ቁጥር መከ/ዩኒ/ም/ል/ኢ/ግ/ ጨ03/2012 የመንግሥትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጀቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1...
ሊቻ የሀድያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን
ሊቻ የሀድያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን Agriculture

ሊቻ የሀዲያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የኦፈር ማዳበሪያ በሀዲያ ዞን ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ...

Closed 6 months ago   Hawassa- 25.12km   Request for bid  Deadline: May/11/20   4 months ago
ሊቻ የሀዲያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የኦፈር ማዳበሪያ በሀዲያ ዞን ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች በያዝነው 202 ዓ.ም ናዝሬት እና ሆሳዕና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2012 ስለሆነም ተጫራቾች ከዩኒየኑ የማራገፊያ ጣ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Rental

በኢ/ኤ/አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ የገጠር ከተሞ...

Closed 6 months ago   Nazrēt- 91.54km   Request for bid  Deadline: Mar/10/20   6 months ago
በኢ/ኤ/አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ የመካከለኛ የጭነት ተሽከርካሪዎችን በመከራየት ለዲስትሪቢውሽን መስመር ዝርጋታ ስራ የሚያገለግሉ እቃዎችን፣ ምሰሶዎችን እና የቀን ሠራተኞችን የማጓጓዝ ሥራዎችን ለማከናወን የሚችሉአይሱዙ ተሽከርካሪዎች ብዛት 4 (አራት) በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዎችን በኪራይ ለማሠ...
የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ|ቤት
የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ|ቤት  Office Supplies & Stationary

የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ለ2012 የበጀት አመት የተለያዩ የቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎ...

Closed 6 months ago   Bishoftu- 98.75km   Request for bid  Deadline: Mar/12/20   6 months ago
የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ለ2012 የበጀት አመት የተለያዩ የቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል። ጨረታ ቁጥር ብ.ፓ.አ.ቅ /02/2010 በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎቱና አቅሙ ያላችሁ ድርጅቶች ከዚህ በታች በቀረቡት መስፈርቶች መሰረት የጨረታ ሰነድ ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1.1 በመግዛት በውድድሩ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገል...
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል መንግሥት
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል መንግሥት  Machinery

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የማረሚያ ቤቶች አስ/ኮሚሽን መ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንድ...

Closed 6 months ago   Hawassa- 25.12km   Request for proposal  Deadline: Mar/12/20   6 months ago
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የማረሚያ ቤቶች አስ/ኮሚሽን መ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንድ መሰንጠቂያ ማሽን፣ የብረት ማሽን እና የእንጨት ማሽን አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በድርጅታችሁ በኩል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: 1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው እና በአቅራቢነት የተመዘገቡ 2. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር...
የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ
የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ Machinery

የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የኖራ ድንጋይ መከስከሻ እና የኖራ ድንጋይ መፍጫ ማሽን እ...

Closed 6 months ago   Nazrēt- 91.54km   Request for bid  Deadline: Mar/09/20   6 months ago
የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የኖራ ድንጋይ መከስከሻ እና የኖራ ድንጋይ መፍጫ ማሽን እና ኤክስካቫተር ከነ ጃክሀመር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ባወጣው ጨረታ ቁጥር RE BID1-OBANR/NCB/05/2012 ማስታወቂያ ተራ ቁጥር አምስት እና ስድስት ላይ የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን በ20/06/2012 ተብሎ የተገለፀው ቀን ወደ 30/06/2012 የተዘዋወረ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡የጨረታ ማስታ...

Looking for a tender?

Signup for free and Create your Favorite tenders list. And save your search. Never miss any opportunity. from any device!
Sign Up for Free