18 Tenders Found
በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ|ኢኮ|ልማት ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery
በአፋር ክልል በገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት ለሚያከ...
Closed 2 months ago Semera- 33.16km Request for proposal Deadline: Nov/10/20 2 months agoበአፋር ክልል በገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት ለሚያከናውናቸው የግንባታ ስራዎች ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡ በጨረታ የሚሰሩ ስራዎች የሚከተሉት ይሆናሉ፡-
1. የተስኩቲ ማዕከል የውሃ መስመር ዝርጋታ
2. ካላይቶ ት/ት ቤት ጥገና
3. ባድሃሞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ባለ ሁለት ክፍል ላብራቶሪ እና ላይብረሪ ግንባታ
4. ኩስራ ጤና ኬላ ጥገና
5. ሲደሃፋጌ ጤ...
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት Agriculture
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም...
Closed 11 months ago Semera- 33.16km Request for bid Deadline: Feb/26/20 10 months agoበአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀደችዉ ግዥዎች ውስጥ የማሽላ ዘር ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርበታል፡፡
1. ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶ...
GIZ Education & Training
GIZ - SDR Projectwould like to invite all interested bidder...
Closed 1 year ago Semera- 33.16km Request for bid Deadline: Apr/30/19 1 year agoGIZ - SDR Projectwould like to invite all interested bidders who are eligible to participate in this public bid, are herewith requested to submit their proposals forexperience exchange, coaching and training on planting techniques in Awra, Gulina an...
አፋር ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ Public Relations & Advertising
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ቢልቦርድና ማስታወቂያ በጨረታ...
Closed 1 year ago Semera- 33.16km Request for bid Deadline: Apr/16/19 1 year agoበአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ቢልቦርድና ማስታወቂያ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 01/2011
ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣
2 የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( tin num...
ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ Agriculture
ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በዱብቲ ንዑስ እርሻ ያለማውን 1740 ኩንታል ያልተዳመጠ የጥጥ ምርት በግ...
Closed 1 year ago Dubti- 26.68km Request for bid Deadline: Mar/04/19 1 year agoተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በዱብቲ ንዑስ እርሻ ያለማውን 1740 ኩንታል ያልተዳመጠ የጥጥ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ተስፋ/ሀገሽ/01/2019
ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ልምድ ያላቸው ገዥዎች በግልፅ ጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡
1. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ...
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቨል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ Infrastructure and office equipment
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቪል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ በ2011 በመደበኛ እና ካ...
Closed 1 year ago Semera- 33.16km Request for proposal Deadline: Feb/27/19 1 year agoበአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቪል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ በ2011 በመደበኛ እና ካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማለትም ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡ የግልጽ ጨረታ ማስ...
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቨል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ Computer & Accessories
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቪል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ በ2011 በመደበኛ እና ካ...
Closed 1 year ago Semera- 33.16km Request for bid Deadline: Feb/27/19 1 year agoበአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቪል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ በ2011 በመደበኛ እና ካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማለትም ኮምፒውተር እና አክሰሰሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1. በዘርፉ የዘመኑ የታደሠ ንግድ...
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ Sports, Camping & Leisure
የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ በ2011 ዓ.ም በክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው 3ተኛው...
Closed 1 year ago Semera- 33.16km Request for bid Deadline: Feb/20/19 1 year agoየአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ በ2011 ዓ.ም በክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሄደው 3ተኛው የትምህርት ቤቶች ስፖርት ውድድር አስፈላጊ የሆኑ የስፖርት ቁሳቁሶች እና አልባሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘ...
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ Furnishings & Fixtures
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2011 ዓ.ም መደበኛ በጀት ለቢሮው...
Closed 1 year ago Semera- 33.16km Request for bid Deadline: Feb/06/19 1 year agoበአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2011 ዓ.ም መደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የኮምፒዩተርና የቢሮ ፈርኒቸሮች መገልገያ የሆኑት ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አፋር-01/2011 ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ...
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የፍትህ ቢሮ General Service
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የፍትህ ቢሮ ለአገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ሌሎች አላቂ እቃዎ...
Closed 2 years ago Semera- 33.16km Request for bid Deadline: Dec/25/18 2 years agoበአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የፍትህ ቢሮ ለአገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች የአገር ውስጥ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ ማወዳደሪያ መስፈርቶችን ማለትም፡- 1.1 ለሚቀርቡት እቃዎች ህጋ...