25 Tenders Found
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ Maintenance
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደ በጀት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት...
Closed 3 months ago Gondar- 48.18km Request for proposal Deadline: Oct/13/20 3 months agoየጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደ በጀት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል የሁለገብ ጥገና ግዥ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች፤
1. በዘርፉ የወጣና ለዘመኑ የታደሠ የንግድ ሥራ ፈቃድ ኮፒ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አርፈተነሱ ነጥ ፣...
በአብክመ የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን Automotive Spare Parts, Tyre and Related
የጎን/ከ/አስ/መንገዶች ባለሥልጣን ለ2010 በጀት አመት የማሽነሪዎችና የተሸከርካሪዎች ጎማ በግ...
Closed 10 months ago Gondar- 48.18km Request for bid Deadline: Mar/12/20 10 months agoየጎን/ከ/አስ/መንገዶች ባለሥልጣን ለ2010 በጀት አመት የማሽነሪዎችና የተሸከርካሪዎች ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሚሉተጫራቶችመወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት...
የጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅርንጫፍ ጽ|ቤት Office Supplies & Stationary
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተ...
Closed 11 months ago Gondar- 48.18km Request for bid Deadline: Feb/13/20 11 months agoበጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መለያ ቁጥር CCA- BRANCH-001/2012
ዕቃዎችን የሚያመለክተው የጨረታው ዝርዝር ሁኔታ በጨረታ ሰነዱ ላይ መመልከት ትችላላችሁ፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ|ገን|ኢ|ት|ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መስ...
Closed 11 months ago Gondar- 48.18km Request for bid Deadline: Feb/17/20 11 months agoበምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-
ሎት 1 ከቀበሌ 02 ቀጣና 08 ከሀይስኩል እስከ ወደ ሚካኤል የሚወስደው መንገድ (ከጤና ጣቢያ ጀርባ እስከ አስፓልት እና ከጤና ጣቢያ ኮብል የጤና ጣቢያው አጥር ተከትሎ ጠጠር መንገድ ጥገና
ሎት 2 ቀበሌ 01 ቀጣና 02 ከድሮው ጎንደር መንገድ እስከ ገስት ሀውስ በጠ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ General Service
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2012 የበጀት ዓመት በተፈቀደው ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል አ...
Closed 1 year ago Gondar- 48.18km Request for bid Deadline: Dec/24/19 1 year agoበጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2012 የበጀት ዓመት በተፈቀደው ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጥገናና ግንባታ ግብአት ዕቃዎችን ግዥ በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች፡
1. በዘርፉ የወጣና ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ኮፒ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ኮፒ፣...
Ethio telecom Cleaning & Janitorial
Ethio Telecom NNWR-Gondar invites all interested eligible Bi...
Closed 1 year ago Gondar- 48.18km Request for bid Deadline: Dec/30/19 1 year agoEthio Telecom NNWR-Gondar invites all interested eligible Bidders by this National competitive Bid (NCB) for the procurement of Cleaning Services for NNWR-Gondar (RFQ 3664084-3).
Interested eligible bidders may obtain further information from Ethio...
ክንዱ ትረስት ኢትዩጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት Accounting & Auditing
የክንዱ ትረስት ኢትዩጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ከሚያዚያ ጥር 1/2010 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 3...
Closed 1 year ago Gondar- 48.18km Request for bid Deadline: Apr/15/19 1 year agoየክንዱ ትረስት ኢትዩጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ከሚያዚያ ጥር 1/2010 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 31/2011 ዓ.ም ድረስ ያለውን የአንድ አመት ሂሣብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል.
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችኋል::
• የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
• የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ Minerals and Natural Resources
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2011 እና በ2012 ዓም ከመንግስት በተፈቀደ በጀት ሎት-01 ናፍጣ እና...
Closed 1 year ago Gondar- 48.18km Request for bid Deadline: Mar/09/19 1 year agoየጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2011 እና በ2012 ዓም ከመንግስት በተፈቀደ በጀት
ሎት-01 ናፍጣ እና ቤንዝል
በሎት -02 ቅባትና ዘይት በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች 2/ሁለት/ ዓመት በሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች:-
1, በዘርፉ የወጣና ለዘመኑ የታደሠ የንግድ ሥራ ፈቃድ ኮፒ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር...
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገን|አካ|ኢኮ|ትብብር መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ|ትም|ት መምሪያ Building Materials
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ትብብር መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/ትም/ት መምሪያ አ...
Closed 1 year ago Gondar- 48.18km Request for bid Deadline: Feb/12/19 1 year agoየጎንደር ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ትብብር መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/ትም/ት መምሪያ አገልግሎት የሚውል ቆርቆሮና ሚስማር በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን፡-
ማቅረብ የምትችሉት መረጃ:-
1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፡፡
2. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የግብር መለያ...
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ Construction & Construction Machinery
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለምርምር አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን ህጋዊ ከሆኑ...
Closed 1 year ago Debre Tabor- 90.6km Request for bid Deadline: Feb/18/19 1 year agoየደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለምርምር አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም፡
1. የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ የሚያቀርብ፣
2. በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ፣
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆነ፣
4. በዘርፉ ህጋዊና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለውና ማስረጃ የሚ...