74 Tenders Found
Ethio Telecom Minerals and Natural Resources
Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and...
Closed 3 months ago Bahir Dar- 45.9km Request for bid Deadline: Oct/14/20 3 months agoEthio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of Lubricant Oil Mono grade-SAE 40
Floating Date: September 31,2020 at 08:30 AM
Closing Date: October 14,2020 at 05:00 PM
Opening Dat...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ Maintenance
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደ በጀት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት...
Closed 3 months ago Gondar- 63.76km Request for proposal Deadline: Oct/13/20 3 months agoየጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደ በጀት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል የሁለገብ ጥገና ግዥ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች፤
1. በዘርፉ የወጣና ለዘመኑ የታደሠ የንግድ ሥራ ፈቃድ ኮፒ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ አርፈተነሱ ነጥ ፣...
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ Education & Training
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት የትምህርት ቁሳቁሰ ደብተርና እስ...
Closed 9 months ago Bahir Dar- 45.9km Request for bid Deadline: Apr/07/20 9 months agoየአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት የትምህርት ቁሳቁሰ ደብተርና እስክሪብቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር እንዲችሉ ተጋብዘዋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EB/EMAS/07/2012
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Cleaning & Janitorial
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፀውን የልብስና የገላ ሳሙና ለድርጅቱ ሰ...
Closed 9 months ago Bahir Dar- 45.9km Request for bid Deadline: Apr/03/20 9 months agoየአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፀውን የልብስና የገላ ሳሙና ለድርጅቱ ሰራተኞች በጨረታ አወዳድሮ ሙግዛት ይፈልጋል፡፡
የሳሙና ዓይነት መሳኪያ ብዛት
የልብስ ሳሙና በቁጥር 50400
250 ግራም
የገላ ሳሙና በቁጥር 50400
175 ግራም
በዚህ ጨረታ ሳይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መ...
በአብክመ በምስ|ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የየቅብና ሃዋሪያት ቤተክርስቲያን Agriculture
በአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ ልዩ ስሙ የቅብና ሃዋሪያት በሚባል ቦታ የሚገኘ...
Closed 10 months ago Bahir Dar- 45.9km Request for bid Deadline: Mar/27/20 9 months agoበአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ ልዩ ስሙ የቅብና ሃዋሪያት በሚባል ቦታ የሚገኘውን 6 ሄ/ር የሚሸፍነውን የለማ የፈረንጅ ጽድ የቤተክርስቲያን ደን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ቦታው ከደብረ ማርቆስ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ባሶ ሊበን ወረዳ 20 ሜ እንደተጓዝን ከደብረ ማርቆስ የጁቤ በሚገኘው ዋና መንገድ ዳር ላይ የሚገኝ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በታች የተቀመ...
በአብክመ የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን Automotive Spare Parts, Tyre and Related
የጎን/ከ/አስ/መንገዶች ባለሥልጣን ለ2010 በጀት አመት የማሽነሪዎችና የተሸከርካሪዎች ጎማ በግ...
Closed 10 months ago Gondar- 63.76km Request for bid Deadline: Mar/12/20 10 months agoየጎን/ከ/አስ/መንገዶች ባለሥልጣን ለ2010 በጀት አመት የማሽነሪዎችና የተሸከርካሪዎች ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሚሉተጫራቶችመወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት...
አማራ ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት Automotive Spare Parts, Tyre and Related
አማራ የዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ከዚህ በታች ለተጠቀሱ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ትከክለኛ...
Closed 10 months ago Bahir Dar- 45.9km Request for bid Deadline: Mar/06/20 10 months agoአማራ የዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ድርጅት ከዚህ በታች ለተጠቀሱ ተሽከርካሪዎች የሚሆን ትከክለኛ ወይም ጀንዩን መለዋወጫዎችን እና ጐማዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ መለያ ቁጥር፡- አዲቁስድ-10/2012
1. TOYOTA፡- (KUN 25, LAN 25, 1HZ STATION -HZJ6K PRMDS; V8-MODEL -VDJ200L; RAV4; COASTER MID BUS)
2. CHE...
የጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅርንጫፍ ጽ|ቤት Office Supplies & Stationary
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተ...
Closed 11 months ago Gondar- 63.76km Request for bid Deadline: Feb/13/20 11 months agoበጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መለያ ቁጥር CCA- BRANCH-001/2012
ዕቃዎችን የሚያመለክተው የጨረታው ዝርዝር ሁኔታ በጨረታ ሰነዱ ላይ መመልከት ትችላላችሁ፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ|ገን|ኢ|ት|ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መስ...
Closed 11 months ago Gondar- 63.76km Request for bid Deadline: Feb/17/20 11 months agoበምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡-
ሎት 1 ከቀበሌ 02 ቀጣና 08 ከሀይስኩል እስከ ወደ ሚካኤል የሚወስደው መንገድ (ከጤና ጣቢያ ጀርባ እስከ አስፓልት እና ከጤና ጣቢያ ኮብል የጤና ጣቢያው አጥር ተከትሎ ጠጠር መንገድ ጥገና
ሎት 2 ቀበሌ 01 ቀጣና 02 ከድሮው ጎንደር መንገድ እስከ ገስት ሀውስ በጠ...
በአብክመ የባ|ዳ ዙ|ወ|ገ|ኢ|ት|ጽ|ቤት Machinery
አማራ ብሄራዊ መንግስት የባ/ዳ ዙ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመንገድ ስራ የሚውሉ የተለያዩ ማሽኖች...
Closed 1 year ago Bahir Dar- 45.9km Request for bid Deadline: Jan/27/20 11 months agoአማራ ብሄራዊ መንግስት የባ/ዳ ዙ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመንገድ ስራ የሚውሉ የተለያዩ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል:: ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማቅረብ የሚችሉ፣
3 ዮግብር ከፋይ መ...