64 Tenders Found
የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ|ቤት Cleaning & Janitorial
የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነ...
Closed 2 months ago Harar- 46.03km Request for interest Deadline: Nov/16/20 2 months agoየምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተወዳዳሪ ድርጅቶች ማሟላት ያለባቸው፡፡
1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ
3. የእያንዳንዱን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የሚችል
4. የዕቃውን ዝርዝር ሰነድ ብር 30.00 (ሰላሳ) በመክፈል መግዛት የሚችል
5. ማስታወቂያው ከወጣ...
Dire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office Maintenance
Dire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office Co...
Closed 3 months ago Dire Dawa- 34.78km Request for bid Deadline: Oct/30/20 2 months agoDire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office
Contract Title:- Procurement of different solar maintenance equipment
Procurement Reference number: NCB DDAWMEB/GDS/013/2013
1. Dire Dawa Administration Agriculture Water. Mine & Energy O...
ድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ|ቤት Cleaning & Janitorial
በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2013 በጀት ዓመት ለቢሮ...
Closed 3 months ago Dire Dawa- 34.78km Request for bid Deadline: Oct/20/20 2 months agoበድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በስሩ ላሉት ተቋማት ለ2013 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያገለግሉ አጠቃላይ የፅዳት ዕቃ ግዥ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2013
በጨረታው መወዳደር ሰሚፈልጉ ተሣታፊዎች የጨረታ መስፈርት፡
1. በዘርፉ የተሰማራ የንግድ ፈቃድ ያለው .
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
3 የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያለው
4. የቫት...
የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ|ቤት Automotive Spare Parts, Tyre and Related
የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከባድና ቀላል መኪና ጎማ ፣ ከለመዳሪ እና ፍ...
Closed 3 months ago Dire Dawa- 34.78km Request for bid Deadline: Oct/19/20 3 months agoየድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከባድና ቀላል መኪና ጎማ ፣ ከለመዳሪ እና ፍላፕ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች መስፈርቱን የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የጨረታ ቁጥር 001/2013
1. በዘርፉ የተሰማራ የንግድ ፈቃድ ያለው
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TገN NO) ያለው
4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ...
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን Food & Beverage
በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ...
Closed 10 months ago Harar- 46.03km Request for proposal Deadline: Mar/06/20 10 months agoበሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
1. ተጫራቾች ተፈላጊውን የምግብ አይነት ብዛትና መጠን የሚገልፅ የጨረታ ሠነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ሠነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራ...
የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ Cleaning & Janitorial
የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የጽ...
Closed 10 months ago Dire Dawa- 34.78km Request for interest Deadline: Mar/03/20 10 months agoየድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
* የጨረታ ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) ከድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማ/ኢነርጂ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስ/ደጋፊ ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
* ተጫራቾች የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ቲን ነበር እ...
HPRS Housing Development and Government Construction Agency Construction & Construction Machinery
The HPRS Housing Development and Government Construction Age...
Closed 10 months ago Harar- 46.03km Request for proposal Deadline: Mar/05/20 10 months agoThe HPRS Housing Development and Government Construction Agency on behalf of HPRS Education Bureau and Culture, Heritage & Tourism Bureau now invites sealed bids from eligibleand qualified bidders of category BC/GC 6 and above for
1. Expansion o...
የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ Office Supplies & Stationary
የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የጽ...
Closed 10 months ago Dire Dawa- 34.78km Request for bid Deadline: Mar/03/20 10 months agoየድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
* የጨረታ ሰነዱን ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) ከድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማ/ኢነርጂ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስ/ደጋፊ ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
* ተጫራቾች የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ቲን ነበ...
የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ Agriculture
የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የተዳቀለ የማ...
Closed 11 months ago Dire Dawa- 34.78km Request for bid Deadline: Feb/26/20 10 months agoየድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የተዳቀለ የማንጎና የብርቱካን ችግኝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
* የጨረታ ሰነዱን ብር 100 ( አንድ መቶ ብር ብቻ) ከድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማjኢነርጂ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት/አስ/ዳይሬክቶሬት ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
* ተጫራቾች የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስ...
የኢት|ካቶሊካዊት ቤ|ክ የማህ|ሰ|ኮ ሐረር ቅ|ጽ|ቤት Building Materials
ECC-SDCOPH መልካ በሎ ወረዳ እ/ተፈ/ሀብት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በ2012 ዓም በDFSA...
Closed 1 year ago Harar- 46.03km Request for bid Deadline: Dec/30/19 1 year agoECC-SDCOPH መልካ በሎ ወረዳ እ/ተፈ/ሀብት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በ2012 ዓም በDFSA/ELRP በሚተገበረው በሴፍትኔት መርሀ ግብር በተያዘው በጀት በወረዳው ለሚጎኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የግንባታ እቃዎች ብቃቱ ያላቸውን የንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላች...