14 Tenders Found
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ Computer & Accessories
የጋምቤላ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2012 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት ክፍሎች/ዲፓርትመንቶች ለአገልግሎ...
Closed 1 year ago Gambēla- 24.55km Request for bid Deadline: Jan/27/20 11 months agoየጋምቤላ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2012 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት ክፍሎች/ዲፓርትመንቶች ለአገልግሎት የሚውል ኮምፒውተሮች እስከ ፕሪንተሮች፣ ላፕቶፖች፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል፡፡
በመሆኑም፡
1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፤ ከግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የ2011 ዓ.ም የግብር ግዴታውን የተወጣ ከሚመለከተው...
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ም|ቤት Construction & Construction Machinery
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር ም/ቤት የቤተ- መንግሥት ግቢ ሳይት ዎርክ...
Closed 1 year ago Gambēla- 24.55km Request for bid Deadline: Jan/07/20 1 year agoየጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር ም/ቤት የቤተ- መንግሥት ግቢ ሳይት ዎርክና ተያያዥ ሥራዎች ለማሰራት በደረጃ GC-5/ BC-5 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የህንፃ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡
1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ በአቅራቢነት መመዝገቡን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
2. ተጫራቾች የተጨማሪ...
የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን Vehicles & Spare Parts
የጋምቤላ ህ/ብ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት 2011 ዓ.ም የ...
Closed 1 year ago Gambēla- 24.55km Request for bid Deadline: Apr/27/19 1 year agoየጋምቤላ ህ/ብ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት 2011 ዓ.ም የበጀት ዓመት ሞተር ሳይክሎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚመለከተውን ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ይኖርባቸዋል ፡፡
1. የመስኩ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ
2. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ቲን ነበር ያላቸው ከገቢዎች ባለስልጣን ተ...
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ Furniture
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ2011 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚሆን በሎት ሁለት ፣ ፕላ...
Closed 2 years ago Gambēla- 24.55km Request for bid Deadline: Jan/15/19 2 years agoየጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ2011 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚሆን በሎት ሁለት ፣ ፕላስቲክ ወንበርና ጠረጴዛ፣በሎት አምስት፣ የላይብረሪ ወንበሮች በሎት ስድስት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች
1. ለሚወዳደሩበት የእቃዎች አይነት በስራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ በስማቸው ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸው የሚያረጋግጥ እንዲሁም ማ...
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት Maintenance
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) በጋምቤላ ክልል የሚገኘው ቅርንጫፍ...
Closed 2 years ago Gambēla- 24.55km Request for bid Deadline: Aug/27/18 2 years agoየኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) በጋምቤላ ክልል የሚገኘው ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት የእድሳትና የጥገና ሥራዎችን ለማሠራት በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል። ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ በመንግሥት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዝርዝር የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት...
Médecins Sans Frontières Construction & Construction Machinery
Médecins Sans Frontières (MSF) is an independent internation...
Closed 2 years ago Gambēla- 24.55km Request for bid Deadline: May/24/18 2 years agoMédecins Sans Frontières (MSF) is an independent international medical humanitarian organisation that delivers emergency aid in more than 60 countries to people affected by armed conflicts, epidemics, natural or man made disasters or exclusion from h...
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ|ቤት Vehicles & Spare Parts
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2010 የበጀት ዓመት ለጊ...
Closed 3 years ago Gimbi- 83.24km Request for bid Deadline: Jan/27/18 2 years agoበምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2010 የበጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መከራየት ይፈልጋል። * ለኪራይ አገልግሎት
*የሻወር ትራክ መኪና (13000L shower Track) *ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው 1. በየዘርፉ ሕጋዊ የን...
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ|ቤት Furniture
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2010 የበጀት ዓመት ለጊ...
Closed 3 years ago Gimbi- 83.24km Request for bid Deadline: Jan/27/18 2 years agoበምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2010 የበጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መከራየት ይፈልጋል። * ለአቅርቦት አገልግሎት
*ለህዝብ አዳራሽ የሚውሉ የተለያዩ ወንበሮች *ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው 1. በየዘርፉ ሕጋዊ የንግድ...
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ|ቤት Automotive Spare Parts, Tyre and Related
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2010 የበጀት ዓመት ለጊ...
Closed 3 years ago Gimbi- 83.24km Request for bid Deadline: Jan/27/18 2 years agoበምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2010 የበጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መከራየት ይፈልጋል። * ለአቅርቦት አገልግሎት
*የግሬደር ሎደር ሲኖ ትራክ እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች *ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው 1. በየዘርፉ ሕጋ...
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ|ቤት Electrical & Electronic
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2010 የበጀት ዓመት ለጊ...
Closed 3 years ago Gimbi- 83.24km Request for bid Deadline: Jan/27/18 2 years agoበምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2010 የበጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መከራየት ይፈልጋል። * ለአቅርቦት አገልግሎት
*የመንገድ ዳር ፓውዛ (Street Light)
*የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በኮምፒውተሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች) ...