278 Tenders Found

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ|ቤት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ|ቤት Agriculture

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በእርባ ጉጉ ዲስትሪክት ስር በጉና እ...

Closed 5 months ago   Arsi Negele- 41.71km   Request for bid  Deadline: Apr/06/20   5 months ago
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በእርባ ጉጉ ዲስትሪክት ስር በጉና እና በመርቲ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ እንጋዳ እና ጃጅሮ የሚባል ቦታ የተለያዩ የቁም ባህር ዛፍ ግንድ እና አጣና የሚገኝበትን 35.58 ሄክታር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AB-03/2012 በመሆኑም 1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፈቃድ ያ...
የምዕራብ አርሲ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ|ቤት
የምዕራብ አርሲ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ|ቤት Furniture

የምዕራብ አርሲ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በዞን ትምህርት ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙ ለኮኮሳ...

Closed 6 months ago   Arsi Negele- 41.71km   Request for bid  Deadline: Mar/26/20   5 months ago
የምዕራብ አርሲ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በዞን ትምህርት ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙ ለኮኮሳ ወረዳ ጋጣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ቴክኒክ እና ሙያ ትም/ቤቶች እንዲሁም አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን በማወዳደር የተለያዩ ለትምህርት ቤት አገልግሎት የሚውሉ ፈርኒቸሮችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ...
ሊቻ የሀድያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን
ሊቻ የሀድያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን Agriculture

ሊቻ የሀዲያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የኦፈር ማዳበሪያ በሀዲያ ዞን ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ...

Closed 6 months ago   Hawassa- 48.79km   Request for bid  Deadline: May/11/20   4 months ago
ሊቻ የሀዲያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የኦፈር ማዳበሪያ በሀዲያ ዞን ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች በያዝነው 202 ዓ.ም ናዝሬት እና ሆሳዕና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2012 ስለሆነም ተጫራቾች ከዩኒየኑ የማራገፊያ ጣ...
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል መንግሥት
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል መንግሥት  Machinery

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የማረሚያ ቤቶች አስ/ኮሚሽን መ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንድ...

Closed 6 months ago   Hawassa- 48.79km   Request for proposal  Deadline: Mar/12/20   6 months ago
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የማረሚያ ቤቶች አስ/ኮሚሽን መ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንድ መሰንጠቂያ ማሽን፣ የብረት ማሽን እና የእንጨት ማሽን አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በድርጅታችሁ በኩል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: 1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው እና በአቅራቢነት የተመዘገቡ 2. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር...
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ Office Supplies & Stationary

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2012 በጀት ዓመት * የግዥ መለያ ቁጥ...

Closed 6 months ago   Hawassa- 48.79km   Request for bid  Deadline: Mar/06/20   6 months ago
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2012 በጀት ዓመት * የግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC 06/2107/12 የእስቴሽነሪ ግዥ ግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ዙር የወጣ 1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በመንግስት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑ...
ከንባታ ጠምባሮ ዞን ፋ|ኢ|ል|መምሪያ
ከንባታ ጠምባሮ ዞን ፋ|ኢ|ል|መምሪያ Medical Equipments & Supplies

የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት በዞኑ እንስሳትና ዓሣ...

Closed 6 months ago   Durame- 90.79km   Request for interest  Deadline: Mar/09/20   6 months ago
የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት በዞኑ እንስሳትና ዓሣ ሀብት መምሪያ በኩል የሚገዛውን :- የጨረታ ማስታወቂያ መስያ 005/2012 • የእንስሳት መድኃኒት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- ስለሆነም :- 1 የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዝገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ 2. ተጫራቾች 50...
በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት
በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለወረዳ...

Closed 6 months ago   Hawassa- 48.79km   Request for proposal  Deadline: Mar/09/20   6 months ago
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለወረዳ ውሃና ማዕድን ኢንርጂ ልማት ጽ/ቤት በስሩ የምዕራብ ሆማ (ጊዶ ጤና ጣቢያ) የውሃ አገልግሎት 1ኛ 10 ሜ.ኪዩብክ ፕላስቲክ ታንከር ከነ መስቀያ ኮንክሪት ግንባታ ሥራ 2ኛ ለአካባቢው ህብረተሰብ አገልግሎት የሚውል ቦኖዎች ግንባታ ሥራ 3ኛ በጤና ጣቢያ ውስጥ የተለያዩ የውሃ መስመር ማሰራጫ ዝርጋታ...
የሀድያ ዞን የሌሞ ወረዳ ሩ|ኢ|ል|ዋና ጽ|ቤት
የሀድያ ዞን የሌሞ ወረዳ ሩ|ኢ|ል|ዋና ጽ|ቤት Medical Equipments & Supplies

በ2012 በጀት ዓመት የሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የእንስሳት መድኃኒት በግልጽ ጨረ...

Closed 6 months ago   Hawassa- 48.79km   Request for interest  Deadline: Mar/06/20   6 months ago
በ2012 በጀት ዓመት የሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የእንስሳት መድኃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ 1. በመስኩ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው 2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ያላቸው 3. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርተፍኬት ያላቸው 4 የዕቃ አቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው እና ዕቃውን ሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ የሚያቀርብ ድ...
የስልጤ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ
የስልጤ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ Construction & Construction Machinery

የስልጤ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ በ2011 በጀት አመት ተጀምሮ የተቋረጠውን ባህል አ...

Closed 6 months ago   Wendo- 58.89km   Request for interest  Deadline: Mar/04/20   6 months ago
የስልጤ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ በ2011 በጀት አመት ተጀምሮ የተቋረጠውን ባህል አዳራሽ ውስጥ ለሚሰራው መጸዳጃ፣ ሴፕቲክ ታንክና የሮቶ ማስቀመጫ ቀሪ ስራ ግንባታ በ2012 በጀት ዓመት በዘርፉ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ደረጃቸው GC/BC-9 የሆኑ ማህበራት፡ ❖ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር...
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ|ቤት
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ|ቤት Steels, Metals & Aluminums

በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚተዳደሩ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች...

Closed 6 months ago   Hawassa- 48.79km   Request for interest  Deadline: Feb/26/20   6 months ago
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚተዳደሩ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ ባለ 16 ሚሊ ሜትር፣ ባለ 20 ሚሊ ሜትር፣ ባለ 22 ሚሊ ሜትር፣ ባለ 24 ሚሊ ሜትር እና ባለ 32 ሚሊ ሜትር የግንባታ ብረቶችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳዲ O05/2012 በመሆኑም: 1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያ...

Looking for a tender?

Signup for free and Create your Favorite tenders list. And save your search. Never miss any opportunity. from any device!
Sign Up for Free