69 Tenders Found
Nazareth & Arsi Soap & Edible Oil Factory PLC Laboratory & Chemicals
Nazareth & Arsi soap & Edible oil factory plc invite...
Closed 1 month ago Nazrēt- 87.35km Request for bid Deadline: Jan/12/21 1 week agoNazareth & Arsi soap & Edible oil factory plc invites all interested bidders for the supply of;-
A/ 1305.36 MT Palm Fatty Acid Distillate /PFAD/ from abroad
B/ 100MT Flakes caustic soda, min 98% and above concentration rate from local market....
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ደብረ ብርሃን ቅ|ፅ|ቤት Rental
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ለ...
Closed 2 months ago Debre Birhan- 89.77km Request for interest Deadline: Nov/19/20 2 months agoበአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች፡
1. በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወ...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅ|ጽ|ቤት Automotive Spare Parts, Tyre and Related
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግዥ መለያ ቁጥር ECC- MODIO BRAN...
Closed 3 months ago Mojo- 96.64km Request for bid Deadline: Oct/27/20 2 months agoበኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግዥ መለያ ቁጥር ECC- MODIO BRANCH 02/2013 በግልፅ ጨረታ የግዢ ዘዴ የሚከተሉትን እቃዎች ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EC MODJO BRANCH 02/2013 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የተለያዩ አይነት የወንበር ልብሶች
በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል...
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅ|ጽ|ቤት General Service
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግዥ መለያ ቁጥር ECC-Modjo Branc...
Closed 3 months ago Mojo- 96.64km Request for bid Deadline: Oct/19/20 3 months agoበኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግዥ መለያ ቁጥር ECC-Modjo Branch-lፐዐ3/2013 በግልፅ ጨረታ የግዢ ዘዴ የሚከተሉትን የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃ እና አገልግሎት ግዢን መፈፀም ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECCMODJO BRANCH 03/2013
ሎት 1 Structural Cabling Installation Both Data And Power
ሎት 2 Active Dev...
ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Textiles & Leather Products
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለ 2013 በጀት ዓመት ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የ...
Closed 3 months ago Nazrēt- 87.35km Request for bid Deadline: Oct/13/20 3 months agoየምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለ 2013 በጀት ዓመት ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰራተኞች ደምብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጹት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጨራቶች ይህንን ጨረታ እንድትካፈሉ ተጋብዘዋል።
1) ተጨራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የንግድ መለያ (TIN Number)፤ ንግድ ምዝገባ እና...
ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Cleaning & Janitorial
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለ 2013 በጀት ዓመት ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የ...
Closed 3 months ago Nazrēt- 87.35km Request for bid Deadline: Oct/13/20 3 months agoየምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለ 2013 በጀት ዓመት ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጹት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጨራቶች ይህንን ጨረታ እንድትካፈሉ ተጋብዘዋል።
1) ተጨራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የንግድ መለያ (TIN Number)፤ ንግድ ምዝገባ እና የተጨማ...
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ|ቤት Office Supplies & Stationary
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2012 በጀት አመ...
Closed 10 months ago Nazrēt- 87.35km Request for interest Deadline: Mar/17/20 10 months agoየመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2012 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል
1.የቋሚ የቢሮ እቃዎች መ/ቤታችን መግዛት ይፈልጋል
ስለዚህ
1. በዘመኑ የታደሰ እና ተዛማጅነት ያለው የንግድ ፍቃድ
2. የሃገር ውስጥ የድጋፍ ደብዳቤ፤
3. የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና
4. የቫት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብና እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪ...
የደብረ ብርሃን ዩኒርቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት Food & Beverage
የደብር ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ200 እና ለ203 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል...
Closed 10 months ago Debre Birhan- 89.77km Request for bid Deadline: May/14/20 8 months agoየደብር ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ200 እና ለ203 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ አቅርቦት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ2 ዓመት በማዕቀፍ ውል መግዛት ይፈልጋል ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-DBu46/2012
በመሆኑም በወረታው ለመሳተፍ ፡
1. ተጨራቶች በዘርፉ የተሰማሩ ሆነው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝግባ ፤ የግብር ከፋይ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Rental
በኢ/ኤ/አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ የገጠር ከተሞ...
Closed 10 months ago Nazrēt- 87.35km Request for bid Deadline: Mar/10/20 10 months agoበኢ/ኤ/አገልግሎት የአገር አቀፍ ኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም ኦሮሚያ ሪጅን ቢሮ የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ የመካከለኛ የጭነት ተሽከርካሪዎችን በመከራየት ለዲስትሪቢውሽን መስመር ዝርጋታ ስራ የሚያገለግሉ እቃዎችን፣ ምሰሶዎችን እና የቀን ሠራተኞችን የማጓጓዝ ሥራዎችን ለማከናወን የሚችሉአይሱዙ ተሽከርካሪዎች ብዛት 4 (አራት) በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዎችን በኪራይ ለማሠ...
የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ Machinery
የኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የኖራ ድንጋይ መከስከሻ እና የኖራ ድንጋይ መፍጫ ማሽን እ...
Closed 10 months ago Nazrēt- 87.35km Request for bid Deadline: Mar/09/20 10 months agoየኦሮሚያ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የኖራ ድንጋይ መከስከሻ እና የኖራ ድንጋይ መፍጫ ማሽን እና ኤክስካቫተር ከነ ጃክሀመር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ባወጣው ጨረታ ቁጥር RE BID1-OBANR/NCB/05/2012 ማስታወቂያ ተራ ቁጥር አምስት እና ስድስት ላይ የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን በ20/06/2012 ተብሎ የተገለፀው ቀን ወደ 30/06/2012 የተዘዋወረ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡የጨረታ ማስታ...