113 Tenders Found
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ Furniture
የቢሮ ሸልፍ ግዥ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቢሮ ሸልፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች...
Closed 2 months ago Ārba Minch’- 54.63km Request for interest Deadline: Nov/12/20 2 months agoየቢሮ ሸልፍ ግዥ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቢሮ ሸልፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013
ስለሆነም:-
የዕቃው ዓይነት - የቢሮ ሸልፍ
.መለኪያ - በቁጥር
ብዛት - 9
ምርመራ - ስለ ቢሮ ሸልፍ ግዥ ዝርዝር ቴክኒካል መረጃ በተመለ...
የጊዶሴ ከተማ አስተዳደር ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት Electrical & Electronic
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የደራሼ ወረዳ የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 ዓ...
Closed 3 months ago Konso- 58.18km Request for bid Deadline: Oct/12/20 3 months agoበደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የደራሼ ወረዳ የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 ዓም በጀት ዓመት ከሚፈፅማቸው ግዥዎች
መካከል ፡-
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን
ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልጽ ብሔራዊ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
* በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
* የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
* የአቅራቢነት ምዝገ...
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን Printing & Publishing
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2013 በጀት ዓመት * የሀ...
Closed 3 months ago Ārba Minch’- 54.63km Request for bid Deadline: Oct/13/20 3 months agoየሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2013 በጀት ዓመት
* የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ ቅጽ እና ለአስመዝጋቢዎች የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ማሣተም
* የሰነድ ማስቀመጫ ስፔስ ሰቪንግ ፋይል ካብነት ባለ ሀዲድ (Space saving file cabinate) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ወይም መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የ...
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ያሆሳዕና ዲስትሪክት ጽ|ቤት Rental
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉት የመ...
Closed 3 months ago Ārba Minch’- 54.63km Request for bid Deadline: Oct/06/20 3 months agoበደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የሠርቪስ , አይሱዚዎች ሞዴል 2010፣ ደብል ጋቢና መኪና 2008 ሞዴል ቶዮታ፣ የውሃ ቦቴዎችን እና ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ባለ አስራ ሁለት ወንበር ሚኒባስ ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ የ...
የስልጤ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ Construction & Construction Machinery
የስልጤ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ በ2011 በጀት አመት ተጀምሮ የተቋረጠውን ባህል አ...
Closed 10 months ago Wendo- 67.88km Request for interest Deadline: Mar/04/20 10 months agoየስልጤ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ በ2011 በጀት አመት ተጀምሮ የተቋረጠውን ባህል አዳራሽ ውስጥ ለሚሰራው መጸዳጃ፣ ሴፕቲክ ታንክና የሮቶ ማስቀመጫ ቀሪ ስራ ግንባታ በ2012 በጀት ዓመት በዘርፉ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ደረጃቸው GC/BC-9 የሆኑ ማህበራት፡
❖ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር...
የጋም|ህ|ብ|ክ|መንግስት ትምህርት ቢሮ General Service
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት ትም/ቢሮ በ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት በGEQIP በጀት ድጋፍ የልዩ ፍ...
Closed 11 months ago Ārba Minch’- 54.63km Request for bid Deadline: Feb/27/20 10 months agoበጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት ትም/ቢሮ በ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት በGEQIP በጀት ድጋፍ የልዩ ፍላጎት ዕቃዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡
1. የ2012 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣
2. የ2012 ዓ/ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ...
በደቡብ ህ|ክ|መንግሥት በደቡብ ኦሞ ዞን የማሌ ወረዳ ፋይ|ኢ|ል|ጽ|ቤት Automotive Spare Parts, Tyre and Related
በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መ/በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ...
Closed 11 months ago Ārba Minch’- 54.63km Request for interest Deadline: Feb/27/20 10 months agoበደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መ/በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪናዎችና መለዋወጫዎች ሞተር ሳይክሎች ጎማዎችና ብስክሌቶች እና ሌሎች ንብረቶችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ለመክፈልና ለመወዳደር ፍላጐት ያለው ግለሰብም ሆነ ድርጅት በሙሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት በማሟላት መወዳደር ይችላል፡፡
1. የተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ...
በሀዲያ ዞን ያስመካ ወረዳ አስተዳደር ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery
በሀዲያ ዞን የአመካ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ለሚያስገነባው የB+G+3 ሴክተር መ/ቤቶች ህንጻ...
Closed 11 months ago Ārba Minch’- 54.63km Request for proposal Deadline: Mar/12/20 10 months agoበሀዲያ ዞን የአመካ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ለሚያስገነባው የB+G+3 ሴክተር መ/ቤቶች ህንጻ ግንባታ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
1. ደረጃቸው BC/GC-5 እና ከዚያ በላይ የሆነ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት፣ የግብር ከፋ...
በደ|ብ|ብ|ሕ|ክ|መንግሥት በጉራጌ ዞን አስተዳደር የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋ|ኢ|ል ዋና ጽ|ቤት Plastic, Pipes & Fittings
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ በስሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የው...
Closed 11 months ago Wendo- 67.88km Request for bid Deadline: Feb/10/20 11 months agoበደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ በስሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የውሃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0003 በመሆኑም፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 (አ...
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት Vehicles & Spare Parts
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 ዓ.ም በመደበኛና በመደበኛ ካፒታል ከተያዘ...
Closed 11 months ago Wendo- 67.88km Request for bid Deadline: Feb/10/20 11 months agoበስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 ዓ.ም በመደበኛና በመደበኛ ካፒታል ከተያዘው በጀት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሞተር ሳይክል ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፦
1. ተጫራቾች ንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት
2. ቫት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማስገባት፣ ...