44 Tenders Found
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ Office Supplies & Stationary
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት ለሥራ...
Closed 3 months ago Ādīgrat- 79.9km Request for bid Deadline: Oct/05/20 3 months agoበሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-01/2013
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ሕጋዊ ተጫራች በጨረታው ሊወዳደር ይችላል፡፡
1. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ሕጋዊ የታደ...
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ Cleaning & Janitorial
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት ለሥራ...
Closed 3 months ago Ādīgrat- 79.9km Request for bid Deadline: Oct/12/20 3 months agoበሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-01/2013
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ሕጋዊ ተጫራች በጨረታው ሊወዳደር ይችላል፡፡
1. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ሕጋዊ የታደሰ...
የመቐለ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ|ቤት Laboratory & Chemicals
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2013 በጀት አመት የሚያገለግል 1. ሎት አንድ የአልሙኒዮም...
Closed 3 months ago Mekele- 90.32km Request for proposal Deadline: Oct/26/20 2 months agoየመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2013 በጀት አመት የሚያገለግል
1. ሎት አንድ የአልሙኒዮም ሳልፌት
2. ሎት ሁለት የውሃ ጥራት ላብራቶሪ ሪኤጀንትስ ኬሚካልስ እና ኢኩፕመንት
3. ሎት ሦስት የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል /ክሎሪን/ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል.
1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ፍቃድ...
መቐለ ውሃና አገልግሎት ጽ|ቤት Machinery
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ሳርፌስ ፓምፕ ከነ የኤ...
Closed 10 months ago Mekele- 90.32km Request for interest Deadline: Mar/23/20 9 months agoየመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ሳርፌስ ፓምፕ ከነ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስፔር ግዢ፣ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል፡፡
1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ፍቃድ ያላቸው፡፡
2. ቫት የተመዘገበና የመጨረሻ ወር ቫት ዲከለር ያደረገ ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፣
3 የጨረ...
የሕንጻ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን Construction & Construction Machinery
በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬ...
Closed 10 months ago Mekele- 90.32km Request for bid Deadline: Mar/27/20 9 months agoበትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዘረዘራቸው ቦታዎች የሕንፃ ግንባታ አጫርቶ ማሠራት ይፈልጋል። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2012
1 በሽረ ከተማ የሽረ መካከለኛ ፍርድ ቤት ሕንፃ ፕሮጀክት ግንባታ በደረጃ BC-4/GC-5 እና ከዚያ በላይ ላላቸው የሥራ ተቋራጮች፣
2 በዓዲ-ግራት...
የትግራይ ክልል በመንገድ ስራዎች ኢንተርፕራያዝ Building Materials
የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2012 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግ...
Closed 10 months ago Mekele- 90.32km Request for bid Deadline: Apr/04/20 9 months agoየትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2012 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውሉ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2012
በዚህም መሰረት:
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቲን ምዝገባ ማስረጃ ፤ የእቃው አቅራቢ...
የትግራይ ክልል በመንገድ ስራዎች ኢንተርፕራያዝ Automotive Spare Parts, Tyre and Related
የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2012 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግ...
Closed 10 months ago Mekele- 90.32km Request for bid Deadline: Mar/09/20 10 months agoየትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2012 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውሉ ስፔር መለዋወጭ፣ ጎማና ባትሪ ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት:
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቲን ምዝገባ ማስረጃ ፤ የእቃው አቅራቢነት የምስክር ወረቀት...
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር Building Materials
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2002 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚ...
Closed 11 months ago Mekele- 90.32km Request for bid Deadline: Feb/25/20 10 months agoበአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2002 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2012 ሎት3. የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች
ሎት4. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
በዚህም መሰረት ለሎት 3 እና ሎት4 ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ፣ የ...
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ Rental
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚ...
Closed 1 year ago Mekele- 90.32km Request for bid Deadline: Jul/05/19 1 year agoበአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለጹትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2012
1. ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ በዚህ መሠረት ለመኪና ሰርቪስ ኪራይ በሥራው የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚ...
አልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር Textiles & Leather Products
አልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር Sizing Chemical 100% Cotton...
Closed 1 year ago Ādīgrat- 79.9km Request for bid Deadline: May/16/19 1 year agoአልመዳ ጨርቃጨርቅ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር Sizing Chemical 100% Cotton በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቶች መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃለን።
የጨረታ መምርያ
1. የዚህ ጨረታ አላማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞው የቀረቡ ኬሚካሎች አወዳድሮ ለመግዛት ነው::
2....