75 Tenders Found

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ|ፕ|ወረዳገንዘብና ኢኮ|ትብብር ጽ|ቤት
በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ|ፕ|ወረዳገንዘብና ኢኮ|ትብብር ጽ|ቤት Vehicles & Spare Parts

በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብና ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ሰንበቴ...

Closed 2 weeks ago   Desē- 8.28km   Request for bid  Deadline: Nov/16/20   1 week ago
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብና ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፡- በወረዳው ላሉ መኪናዎች ስፔር ፓርት በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2013 በዚሁ መሠረት፡- 1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግ...
በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ|ኢኮ|ልማት ጽ|ቤት
በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ|ኢኮ|ልማት ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery

በአፋር ክልል በገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት ለሚያከ...

Closed 2 weeks ago   Semera- 98.64km   Request for proposal  Deadline: Nov/10/20   1 week ago
በአፋር ክልል በገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት ለሚያከናውናቸው የግንባታ ስራዎች ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡ በጨረታ የሚሰሩ ስራዎች የሚከተሉት ይሆናሉ፡- 1. የተስኩቲ ማዕከል የውሃ መስመር ዝርጋታ 2. ካላይቶ ት/ት ቤት ጥገና 3. ባድሃሞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ባለ ሁለት ክፍል ላብራቶሪ እና ላይብረሪ ግንባታ 4. ኩስራ ጤና ኬላ ጥገና 5. ሲደሃፋጌ ጤ...
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ደብረ ብርሃን ቅ|ፅ|ቤት
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ደብረ ብርሃን ቅ|ፅ|ቤት Rental

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ለ...

Closed 3 weeks ago   Debre Birhan- 97.93km   Request for interest  Deadline: Nov/19/20   5 days ago
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች፡ 1. በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወ...
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ Textiles & Leather Products

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም የ...

Closed 1 month ago   Desē- 8.28km   Request for bid  Deadline: Oct/26/20   4 weeks ago
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ : 1ኛ ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንዲሳተፉ ይጋብዛል። 2ኛ ተጫራቶች ሰነዱን ጨ...
የደብረ ብርሃን ዩኒርቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የደብረ ብርሃን ዩኒርቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት Food & Beverage

የደብር ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ200 እና ለ203 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል...

Closed 8 months ago   Debre Birhan- 97.93km   Request for bid  Deadline: May/14/20   6 months ago
የደብር ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ200 እና ለ203 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ አቅርቦት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ2 ዓመት በማዕቀፍ ውል መግዛት ይፈልጋል ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-DBu46/2012 በመሆኑም በወረታው ለመሳተፍ ፡ 1. ተጨራቶች በዘርፉ የተሰማሩ ሆነው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝግባ ፤ የግብር ከፋይ...
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የላስታ ወረዳ ገ|ኢ|ት|ጽ|ቤት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የላስታ ወረዳ ገ|ኢ|ት|ጽ|ቤት Automotive Spare Parts, Tyre and Related

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ እስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ...

Closed 8 months ago   Desē- 8.28km   Request for bid  Deadline: Mar/09/20   8 months ago
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ እስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በላስታ ወረዳ ወሰጥ ከሚተዳደሩት ቀበሌዎች አንዱ በሆነው በአቡኒዮሴፍ ቀበሌ እስኒየሴፍ ተራራ ላይ ለህዋ ምርምር አገልግሎት የሚውል የቤቶች ግንባታ ስራ በህዋ ምርምር በጀት እና ለላ ወ/ሴ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግገር መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም...
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት Agriculture

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም...

Closed 9 months ago   Semera- 98.64km   Request for bid  Deadline: Feb/26/20   8 months ago
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀደችዉ ግዥዎች ውስጥ የማሽላ ዘር ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርበታል፡፡ 1. ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶ...
በአማራ ብ|ክ|መ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ
በአማራ ብ|ክ|መ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ Plastic, Pipes & Fittings

የደቡብ ወሎ ዞን ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ከሚሰጣቸው...

Closed 9 months ago   Desē- 8.28km   Request for proposal  Deadline: Feb/27/20   8 months ago
የደቡብ ወሎ ዞን ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ከሚሰጣቸው መ/ቤቶች ውስጥ ለደሴ አፈር ምርምር ላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውል የኬሚካል ዕቃዎች፣ የከሰል ድንጋይ እና የላብራቶሪ ናሙና መያዣ ነጭ ፕላስቲክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም : 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin numbe...
መቅደላ አምባ ዩኒበርሲቲ ወሎ
መቅደላ አምባ ዩኒበርሲቲ ወሎ Transportation & Logistics

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት ዓመት ለመካነሰላም ካምፓስ ውሃ ለማጓጓዝ ቀጥሎ የተዘ...

Closed 9 months ago   Desē- 8.28km   Request for bid  Deadline: Feb/10/20   9 months ago
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት ዓመት ለመካነሰላም ካምፓስ ውሃ ለማጓጓዝ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። 1ኛ የጭነት መኪና 40 ኩንታልና በላይ መጫን የሚችል ብዛት 1 2ኛ. ቦቲ መኪና 12,000 ሺ ሊትር መያዝ የሚችል ብዛት 1 3ኛ. ቦቲ መኪና 14,000 ሊትር መያዝ የሚችል ብዛት 1 4ኛ. ቦቲ መኪና...
በአብክመ የሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ብርሃን አስተዳደር ገንዘብ አካ|ኢኮ|ትብብር ጽ|ቤት የግ|ፋ|ን|አሰ|ቡድን
በአብክመ የሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ብርሃን አስተዳደር ገንዘብ አካ|ኢኮ|ትብብር ጽ|ቤት የግ|ፋ|ን|አሰ|ቡድን Textiles & Leather Products

የደ/ብ/ከ/አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ሎት 3 የተዘጋጁ የደንብ ልብስ...

Closed 9 months ago   Debre Birhan- 97.93km   Request for bid  Deadline: Feb/10/20   9 months ago
የደ/ብ/ከ/አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ሎት 3 የተዘጋጁ የደንብ ልብስ ሎት 4 ብትን ጨርቅ ሎት 5 የደንብ ልብስ ጫማ ሎት 6 የደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡ 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤ 2. የ...

Looking for a tender?

Signup for free and Create your Favorite tenders list. And save your search. Never miss any opportunity. from any device!
Sign Up for Free