34 Tenders Found
በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ|ፕ|ወረዳገንዘብና ኢኮ|ትብብር ጽ|ቤት Vehicles & Spare Parts
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብና ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ሰንበቴ...
Closed 2 months ago Desē- 74.28km Request for bid Deadline: Nov/16/20 2 months agoበአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብና ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፡- በወረዳው ላሉ መኪናዎች ስፔር ፓርት በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2013
በዚሁ መሠረት፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግ...
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ Textiles & Leather Products
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም የ...
Closed 3 months ago Desē- 74.28km Request for bid Deadline: Oct/26/20 2 months agoበአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ : 1ኛ ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
2ኛ ተጫራቶች ሰነዱን ጨ...
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የላስታ ወረዳ ገ|ኢ|ት|ጽ|ቤት Automotive Spare Parts, Tyre and Related
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ እስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ...
Closed 10 months ago Desē- 74.28km Request for bid Deadline: Mar/09/20 10 months agoበአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ እስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በላስታ ወረዳ ወሰጥ ከሚተዳደሩት ቀበሌዎች አንዱ በሆነው በአቡኒዮሴፍ ቀበሌ እስኒየሴፍ ተራራ ላይ ለህዋ ምርምር አገልግሎት የሚውል የቤቶች ግንባታ ስራ በህዋ ምርምር በጀት እና ለላ ወ/ሴ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግገር መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም...
በአማራ ብ|ክ|መ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ Plastic, Pipes & Fittings
የደቡብ ወሎ ዞን ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ከሚሰጣቸው...
Closed 11 months ago Desē- 74.28km Request for proposal Deadline: Feb/27/20 10 months agoየደቡብ ወሎ ዞን ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ከሚሰጣቸው መ/ቤቶች ውስጥ ለደሴ አፈር ምርምር ላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውል የኬሚካል ዕቃዎች፣ የከሰል ድንጋይ እና የላብራቶሪ ናሙና መያዣ ነጭ ፕላስቲክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም :
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin numbe...
መቅደላ አምባ ዩኒበርሲቲ ወሎ Transportation & Logistics
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት ዓመት ለመካነሰላም ካምፓስ ውሃ ለማጓጓዝ ቀጥሎ የተዘ...
Closed 11 months ago Desē- 74.28km Request for bid Deadline: Feb/10/20 11 months agoየመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት ዓመት ለመካነሰላም ካምፓስ ውሃ ለማጓጓዝ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
1ኛ የጭነት መኪና 40 ኩንታልና በላይ መጫን የሚችል ብዛት 1
2ኛ. ቦቲ መኪና 12,000 ሺ ሊትር መያዝ የሚችል ብዛት 1
3ኛ. ቦቲ መኪና 14,000 ሊትር መያዝ የሚችል ብዛት 1
4ኛ. ቦቲ መኪና...
በአማራ ሕንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል Machinery
በአህስኮድ የደሴ ግንባታ ግብአት ማምረቻ ማእከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የብረታ ብረት መቁ...
Closed 1 year ago Desē- 74.28km Request for bid Deadline: Dec/23/19 1 year agoበአህስኮድ የደሴ ግንባታ ግብአት ማምረቻ ማእከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የብረታ ብረት መቁረጫ ማሽኖች የውስጥና የውጭ መላጊያ ማሽን፣ የእንጨት መቁረጫ እና መሰንጠቂያ ማሽን አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችና ግብዓቶችን በነጠላ ዋጋ በመለየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡- የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እ...
የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል Food & Beverage
የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለሆ/ሉ ታካሚዎች የበሰሉ ምግቦች አቅርቦት ለአንድ አመት በኮንትራት የሚ...
Closed 1 year ago Desē- 74.28km Request for bid Deadline: May/23/19 1 year agoየደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለሆ/ሉ ታካሚዎች የበሰሉ ምግቦች አቅርቦት ለአንድ አመት በኮንትራት የሚያቀርብ በግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም አግባብነት ያለቸውን ሁሉ በጨረታው እየጋበዝን፡
1. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት አገልግሎት ወይም የአቅርቦት ዓይነት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ...
አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት Steels, Metals & Aluminums
በአማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የምሥራቅ አማራ ጽ/ቤት ለግንባታ አገልግሎት የሚውል...
Closed 1 year ago Kombolcha- 81.46km Request for bid Deadline: Jun/01/19 1 year agoበአማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የምሥራቅ አማራ ጽ/ቤት ለግንባታ አገልግሎት የሚውል አርማታ ብረት G- 30 :- ባለ30፤ ባለ16 ፤ ባለ14፤ ባለ 12፤ ባለ 10 እና ባለ 8 ሚሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 07/2011
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
1....
የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል Printing & Publishing
የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለሆ/ሉ ህትመቶችን ለአንድ ጊዜ በግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት...
Closed 1 year ago Desē- 74.28km Request for bid Deadline: May/27/19 1 year agoየደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለሆ/ሉ ህትመቶችን ለአንድ ጊዜ በግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም አግባብነት ያለቸውን ሁሉ በጨረታው እየጋበዝን፡
1. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት አገልግሎት ወይም የአቅርቦት ዓይነት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን-ነበር ማቅረ...
ደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ Automotive Spare Parts, Tyre and Related
የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2011 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም - * የመኪና መለ...
Closed 1 year ago Desē- 74.28km Request for bid Deadline: Apr/08/19 1 year agoየደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2011 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም -
* የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም:
1. በ2011 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የግብር መክፈያ ቁጥር (TIN) ያለው/ያላት፡፡
3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፡፡
4. ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል
5. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተዘረዘሩት...