52 Tenders Found
በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ|ፕ|ወረዳገንዘብና ኢኮ|ትብብር ጽ|ቤት Vehicles & Spare Parts
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብና ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ሰንበቴ...
Closed 2 months ago Desē- 61.04km Request for bid Deadline: Nov/16/20 2 months agoበአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብና ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፡- በወረዳው ላሉ መኪናዎች ስፔር ፓርት በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2013
በዚሁ መሠረት፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግ...
በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ|ኢኮ|ልማት ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery
በአፋር ክልል በገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት ለሚያከ...
Closed 2 months ago Semera- 94.07km Request for proposal Deadline: Nov/10/20 2 months agoበአፋር ክልል በገቢረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት አመት ለሚያከናውናቸው የግንባታ ስራዎች ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡ በጨረታ የሚሰሩ ስራዎች የሚከተሉት ይሆናሉ፡-
1. የተስኩቲ ማዕከል የውሃ መስመር ዝርጋታ
2. ካላይቶ ት/ት ቤት ጥገና
3. ባድሃሞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ባለ ሁለት ክፍል ላብራቶሪ እና ላይብረሪ ግንባታ
4. ኩስራ ጤና ኬላ ጥገና
5. ሲደሃፋጌ ጤ...
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ Textiles & Leather Products
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም የ...
Closed 3 months ago Desē- 61.04km Request for bid Deadline: Oct/26/20 2 months agoበአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ : 1ኛ ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
2ኛ ተጫራቶች ሰነዱን ጨ...
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የላስታ ወረዳ ገ|ኢ|ት|ጽ|ቤት Automotive Spare Parts, Tyre and Related
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ እስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ...
Closed 10 months ago Desē- 61.04km Request for bid Deadline: Mar/09/20 10 months agoበአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ እስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በላስታ ወረዳ ወሰጥ ከሚተዳደሩት ቀበሌዎች አንዱ በሆነው በአቡኒዮሴፍ ቀበሌ እስኒየሴፍ ተራራ ላይ ለህዋ ምርምር አገልግሎት የሚውል የቤቶች ግንባታ ስራ በህዋ ምርምር በጀት እና ለላ ወ/ሴ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግገር መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም...
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት Agriculture
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም...
Closed 11 months ago Semera- 94.07km Request for bid Deadline: Feb/26/20 10 months agoበአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፤እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀደችዉ ግዥዎች ውስጥ የማሽላ ዘር ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርበታል፡፡
1. ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶ...
በአማራ ብ|ክ|መ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ Plastic, Pipes & Fittings
የደቡብ ወሎ ዞን ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ከሚሰጣቸው...
Closed 11 months ago Desē- 61.04km Request for proposal Deadline: Feb/27/20 10 months agoየደቡብ ወሎ ዞን ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን አገልግሎት ከሚሰጣቸው መ/ቤቶች ውስጥ ለደሴ አፈር ምርምር ላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውል የኬሚካል ዕቃዎች፣ የከሰል ድንጋይ እና የላብራቶሪ ናሙና መያዣ ነጭ ፕላስቲክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም :
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin numbe...
መቅደላ አምባ ዩኒበርሲቲ ወሎ Transportation & Logistics
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት ዓመት ለመካነሰላም ካምፓስ ውሃ ለማጓጓዝ ቀጥሎ የተዘ...
Closed 11 months ago Desē- 61.04km Request for bid Deadline: Feb/10/20 11 months agoየመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት ዓመት ለመካነሰላም ካምፓስ ውሃ ለማጓጓዝ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
1ኛ የጭነት መኪና 40 ኩንታልና በላይ መጫን የሚችል ብዛት 1
2ኛ. ቦቲ መኪና 12,000 ሺ ሊትር መያዝ የሚችል ብዛት 1
3ኛ. ቦቲ መኪና 14,000 ሊትር መያዝ የሚችል ብዛት 1
4ኛ. ቦቲ መኪና...
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ግብርና መምሪያ Agriculture
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮ/ዞን ግብርና መምሪያ ለ2012 /2013 የምርት ዘመን አ...
Closed 1 year ago Kemisē- 91.25km Request for bid Deadline: Dec/27/19 1 year agoበአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮ/ዞን ግብርና መምሪያ ለ2012 /2013 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በቀረበው የምትጫረቱበትንመጫረቻ ዋጋዝርዝር በታሸገ ፖስታ በማቅረብ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።
ተጫራቾች ማሟላት ያስባቸው ግዳታዎች:
1 በዘመኑ የታደሰ ንግድ...
በአማራ ሕንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የደሴ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል Machinery
በአህስኮድ የደሴ ግንባታ ግብአት ማምረቻ ማእከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የብረታ ብረት መቁ...
Closed 1 year ago Desē- 61.04km Request for bid Deadline: Dec/23/19 1 year agoበአህስኮድ የደሴ ግንባታ ግብአት ማምረቻ ማእከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የብረታ ብረት መቁረጫ ማሽኖች የውስጥና የውጭ መላጊያ ማሽን፣ የእንጨት መቁረጫ እና መሰንጠቂያ ማሽን አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችና ግብዓቶችን በነጠላ ዋጋ በመለየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡- የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እ...
የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል Food & Beverage
የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለሆ/ሉ ታካሚዎች የበሰሉ ምግቦች አቅርቦት ለአንድ አመት በኮንትራት የሚ...
Closed 1 year ago Desē- 61.04km Request for bid Deadline: May/23/19 1 year agoየደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለሆ/ሉ ታካሚዎች የበሰሉ ምግቦች አቅርቦት ለአንድ አመት በኮንትራት የሚያቀርብ በግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም አግባብነት ያለቸውን ሁሉ በጨረታው እየጋበዝን፡
1. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት አገልግሎት ወይም የአቅርቦት ዓይነት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ...