258 Tenders Found
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ|ኢኮ|ልማት መምሪያ Electrical & Electronic
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪ...
Closed 2 months ago Hawassa- 95.57km Request for interest Deadline: Nov/16/20 2 months agoበሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪያ በ2013 በጀት አመት የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ የሚያገለግ፡ መንገድ መብራት ሶዲየም ፊክስቸር sodium Fixture]፤ ሶዲየም አምፑል/sodium Lamps/፤ ብረክሪ/Circuit Breker/ እና ፓወር ኬብል(Power Cable) አንዲሁም የመንገድ መብራት ሶዲየም ፊክስቸር 50 dium Fix...
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ Furniture
የቢሮ ሸልፍ ግዥ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቢሮ ሸልፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች...
Closed 2 months ago Ārba Minch’- 95.96km Request for interest Deadline: Nov/12/20 2 months agoየቢሮ ሸልፍ ግዥ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቢሮ ሸልፍ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013
ስለሆነም:-
የዕቃው ዓይነት - የቢሮ ሸልፍ
.መለኪያ - በቁጥር
ብዛት - 9
ምርመራ - ስለ ቢሮ ሸልፍ ግዥ ዝርዝር ቴክኒካል መረጃ በተመለ...
በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ Textiles & Leather Products
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ በመደበኛና በሌሎች በጅት ከዚህ በታች...
Closed 2 months ago Hawassa- 95.57km Request for interest Deadline: Nov/16/20 2 months agoበደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ቢሮ በመደበኛና በሌሎች በጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1 የሰራተኛ ደንብ ልብስ
ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ፡-
1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቶች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ...
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ|ኢኮ|ልማት መምሪያ Vehicles & Spare Parts
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 በጀት አመት በሥሩ ላሉት 23(ሃያ ሶስት)...
Closed 2 months ago Hawassa- 95.57km Request for bid Deadline: Nov/16/20 2 months agoበሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 በጀት አመት በሥሩ ላሉት 23(ሃያ ሶስት) ሴ/መ/ቤቱ ለሚጠቀምባቸው ትላልቅና ትናንሽ በመኪናዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ጎማዎች ግዥ በመፈጸም ስለተፈለገ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘር...
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን Printing & Publishing
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2013 በጀት ዓመት * የሀ...
Closed 3 months ago Ārba Minch’- 95.96km Request for bid Deadline: Oct/13/20 3 months agoየሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2013 በጀት ዓመት
* የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ ቅጽ እና ለአስመዝጋቢዎች የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ማሣተም
* የሰነድ ማስቀመጫ ስፔስ ሰቪንግ ፋይል ካብነት ባለ ሀዲድ (Space saving file cabinate) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ወይም መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የ...
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን ያሆሳዕና ዲስትሪክት ጽ|ቤት Rental
በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉት የመ...
Closed 3 months ago Ārba Minch’- 95.96km Request for bid Deadline: Oct/06/20 3 months agoበደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የሠርቪስ , አይሱዚዎች ሞዴል 2010፣ ደብል ጋቢና መኪና 2008 ሞዴል ቶዮታ፣ የውሃ ቦቴዎችን እና ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ባለ አስራ ሁለት ወንበር ሚኒባስ ብቁ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ የ...
ሊቻ የሀድያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን Agriculture
ሊቻ የሀዲያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የኦፈር ማዳበሪያ በሀዲያ ዞን ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ...
Closed 10 months ago Hawassa- 95.57km Request for bid Deadline: May/11/20 8 months agoሊቻ የሀዲያ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የኦፈር ማዳበሪያ በሀዲያ ዞን ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች በያዝነው 202 ዓ.ም ናዝሬት እና ሆሳዕና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2012
ስለሆነም ተጫራቾች ከዩኒየኑ የማራገፊያ ጣ...
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል መንግሥት Machinery
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የማረሚያ ቤቶች አስ/ኮሚሽን መ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንድ...
Closed 10 months ago Hawassa- 95.57km Request for proposal Deadline: Mar/12/20 10 months agoየደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የማረሚያ ቤቶች አስ/ኮሚሽን መ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንድ መሰንጠቂያ ማሽን፣ የብረት ማሽን እና የእንጨት ማሽን አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በድርጅታችሁ በኩል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው እና በአቅራቢነት የተመዘገቡ
2. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር...
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ Office Supplies & Stationary
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2012 በጀት ዓመት * የግዥ መለያ ቁጥ...
Closed 10 months ago Hawassa- 95.57km Request for bid Deadline: Mar/06/20 10 months agoበሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2012 በጀት ዓመት
* የግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC 06/2107/12 የእስቴሽነሪ ግዥ ግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ዙር የወጣ
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በመንግስት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑ...
በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ|ኢ|ል|ጽ|ቤት Construction & Construction Machinery
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለወረዳ...
Closed 10 months ago Hawassa- 95.57km Request for proposal Deadline: Mar/09/20 10 months agoበደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለወረዳ ውሃና ማዕድን ኢንርጂ ልማት ጽ/ቤት በስሩ የምዕራብ ሆማ (ጊዶ ጤና ጣቢያ) የውሃ አገልግሎት
1ኛ 10 ሜ.ኪዩብክ ፕላስቲክ ታንከር ከነ መስቀያ ኮንክሪት ግንባታ ሥራ
2ኛ ለአካባቢው ህብረተሰብ አገልግሎት የሚውል ቦኖዎች ግንባታ ሥራ
3ኛ በጤና ጣቢያ ውስጥ የተለያዩ የውሃ መስመር ማሰራጫ ዝርጋታ...