47 Tenders Found
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ Wood & Wood Work
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ በ2012 የበጀት አመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለ...
Closed 9 months ago Debre Mark’os- 69.19km Request for bid Deadline: Apr/13/20 9 months agoየደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ በ2012 የበጀት አመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለካምፓሱ ለኮምፒውተር ላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል ጠረጴዛ /Table/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛወም ህጋዊ ተጫራቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ያኖርበታል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብግቤ 09/2012
1. በዘመኑ የ...
የምዕ|ሸዋ ዞን ኢሉ ገላን ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ|ቤት Vehicles & Spare Parts
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የምዕ/ሸዋ ዞን ኢሉ ገላን ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር...
Closed 1 year ago Nekemte- 50.22km Request for proposal Deadline: Sep/05/19 1 year agoበኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የምዕ/ሸዋ ዞን ኢሉ ገላን ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለ2012 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና ሞተር ሳይክሎችን የመሳሰሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ. WMWDAIG01/2012
1. የጨረታው ተወ...
የደ|ማ|ሪፈራል ሆስፒታል Medical Equipments & Supplies
የደ/ማ/ሪፈራል ሆስፒታል በ2011 በጀት ዓመተ፡- * የላቦራቶሪ መሳሪያዎች * የተለያዩ መድ...
Closed 1 year ago Debre Mark’os- 69.19km Request for bid Deadline: May/28/19 1 year agoየደ/ማ/ሪፈራል ሆስፒታል በ2011 በጀት ዓመተ፡-
* የላቦራቶሪ መሳሪያዎች
* የተለያዩ መድኃኒቶችና የላቦራቶሪ ኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የንግድ ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው
3. የግዥ መጠን ብር 50,000.00 / ሃምሳ ሺህ ብር / እና ከዚያ በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘ...
የደብረ ማርቆስ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ም|ቤት Film, Music & Entertainment
የደብረ ማርቆስ ከተማ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል :: ይህን...
Closed 1 year ago Debre Mark’os- 69.19km Request for bid Deadline: Mar/27/19 1 year agoየደብረ ማርቆስ ከተማ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል :: ይህንን 6ኛው ዙር የጎጃም ራዕይ ንግድ ትርኢት እና ባዛር ከግንቦት 03/2011 ዓ.ም እስከ ግንቦት 13/2011ዓ.ም የንግድ ትርኢት እና ባዛር በተሻለ እና በደማቅ ሁኔታ ለማዘጋጀት በዘርፉ ልምድ ያላቸውን ፕሮሞተሮች በተባባሪነት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች
1.በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ የግ...
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ Machinery
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም የበጀት አመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውሉ 2 ጀ...
Closed 1 year ago Debre Mark’os- 69.19km Request for bid Deadline: Apr/02/19 1 year agoየደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም የበጀት አመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውሉ 2 ጀነሬተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብግጨ-62/2011
1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የቲን ምዝ...
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት Wood & Wood Work
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቀደም ሲል በሎት ይሸጥ...
Closed 1 year ago Tulu Bolo- 98.34km Request for bid Deadline: Mar/06/19 1 year agoበኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቀደም ሲል በሎት ይሸጥ የነበረውን የጣውላ ምርት አሁን የተጠቃሚውንና ፍላጎት መሰረት በማድረግ በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/XA05/2011
1.በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያዎች (ማሽን) ላይ ተከፋፍሎ የተዘ...
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ Medical Equipments & Supplies
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስልጠና አቅርቦቶች ለማሟላት...
Closed 1 year ago Debre Mark’os- 69.19km Request for bid Deadline: Feb/25/19 1 year agoየአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስልጠና አቅርቦቶች ለማሟላት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡- የህክምና እና ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች
ስለሆነም ተወዳዳሪዎች፡-
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ /TIN/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ከብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በላ...
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ Hotel & Catering Service
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2011 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የግንባታ ስራ...
Closed 1 year ago Debre Mark’os- 69.19km Request for bid Deadline: Feb/15/19 1 year agoየደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2011 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የግንባታ ስራ ማለትም የምግብ ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል :: የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 53/2011
ስለሆነም፡- ተጫራቾች፡-
1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የቲን ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የዘመኑን ግብር ለመክፈሉ ከሚመለከተው የመንግስት አካል መረጃ...
አምቦ ዩኒቨርሲቲ Office Supplies & Stationary
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2011 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች...
Closed 2 years ago Hāgere Hiywet- 65.12km Request for bid Deadline: Jan/21/19 1 year agoአምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2011 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፣
አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ አቅራቢዎች በመስኩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ሆነው፡-
1. በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የTIN የም...
አምቦ ዩኒቨርሲቲ Laboratory & Chemicals
አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2011 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፣ ሎት 6. ለእንስሳት ጤና...
Closed 2 years ago Hāgere Hiywet- 65.12km Request for bid Deadline: Jan/22/19 1 year agoአምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2011 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ማለትም፣
ሎት 6. ለእንስሳት ጤና ሳይንስ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ኬሚካሎች እና ለቴክኖሎጂ ተቋም ቋሚና አላቂ የላቦራቶሪ ዕቃዎች ኬሚካሎች ግዥ
ሎት 7. ለኬሚስትሪ፣ ለባዮሎጂ እና ለፋርማሲ ት/ክፍል የላቦራቶሪ ዕቃዎች ኬሚካሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ አቅራቢዎች በመ...