1835 Tenders Found
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ Public Relations & Advertising
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ስመ ጥር እና ታዋቂ በሆኑ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች እና ድርጅቶች በ...
Closed 2 weeks ago Addis Ababa- 70.18km Request for proposal Deadline: Jan/13/21 6 days agoብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ስመ ጥር እና ታዋቂ በሆኑ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች እና ድርጅቶች በጥቅምት ወር 2003 ዓ.ም. ተመስርቶ ለህብረተሰቡ ህይወት ነክ ያልሆነ የኢንሹራንስ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ እና ከጊዚ ወደ ጊዜ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በዘርፉ በቂ እውቀትና ክህሎት ያላቸውን ባለሙያዎች በመቅጠር ለህብረተሰቡ ቀልጣፋና አስተማማኝ የሆነ የኢንሹራንስ አገልግሎት በመስጠት...
Hiwot Ethiopia Accounting & Auditing
Hiwot Ethiopia was etsbalieshd in 1995 as a non government a...
Closed 2 weeks ago Addis Ababa- 70.18km Request for proposal Deadline: Jan/05/21 2 weeks agoHiwot Ethiopia was etsbalieshd in 1995 as a non government al organization and regestered by the Ageny of Charities and Societies organizations. Hiwot Ethiopia envisages a future where Children and youth lives happy, health and produtive lives. Curre...
ሒልተን አዲስ አበባ Office Supplies & Stationary
የአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት...
Closed 2 weeks ago Addis Ababa- 70.18km Request for interest Deadline: Jan/15/21 4 days agoየአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለጨረታው የተዘጋጀወውን የጽህፈት መሳርያዎች ዝርዝር የያዘወውን ፎርም ከአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል ግዢ ክፍል የማይመለስ ብር 1ዐዐ.ዐዐ/አንድ መቶ/ በመክፈል ከሰኞ ታኅሳስ 26 እስከ አርብ ታኅሳስ 30 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም ድረስ ከጠዋቱ 2፡3ዐ እስከ 1ዐ፡3ዐ ሰዓት መውሰ...
ራስ ሆቴል Construction & Construction Machinery
ራስ ሆቴል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ወደ ሁለት ሺ ካሬ ሜትር የሚሆን የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታው...
Closed 2 weeks ago Addis Ababa- 70.18km Request for bid Deadline: Jan/14/21 5 days agoራስ ሆቴል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ወደ ሁለት ሺ ካሬ ሜትር የሚሆን የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታውን በኮብል ስቶን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሆቴሉ ግቢ ከፍተኛ የተሽከርካሪ ትራፊክ የሚያስተናግድ በመሆኑ የሚቀርበው የኮብል ስቶን ዓይነት የተሽከርካሪ ጐማን መቆንጠጥ የሚያስችል (traction)፣ ውቅር/ቴክስቸር ያለው፣ ግራናይት፣"blue stone" ወይም "Italian Porphyry" ወይም መሠል ጥብቅ...
ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ Vehicles & Spare Parts
ሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ለመስክ ስራ ለሚገለገልበት ተሸከርካሪ መግዛት በመፈለጉ አቅራቢ ድ...
Closed 2 weeks ago Addis Ababa- 70.18km Request for bid Deadline: Jan/06/21 1 week agoሃርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ለመስክ ስራ ለሚገለገልበት ተሸከርካሪ መግዛት በመፈለጉ አቅራቢ ድርጅቶች ከዚህ በታች በቀረበው የተሸከርካሪ አይነት መሰረት የሽያጭ ዋጋ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ #1
Name of vehicle Toyota Hilux Double Cab DLS M/T (4x2)
Manufacturing year 2020
Manufacturing region Europe
Fuel type ...
ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል Wood & Wood Work
ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ካሳንቺስ በሚገኘው ሆቴል ውስጥ ያገለገሉ የ152 ቁምሳጥኖች በጥ...
Closed 1 month ago Addis Ababa- 70.18km Request for interest Deadline: Dec/24/20 3 weeks agoኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ካሳንቺስ በሚገኘው ሆቴል ውስጥ ያገለገሉ የ152 ቁምሳጥኖች በጥሩ አቋም ላይ ያለ በሮች እና ንቅልቃይ የእንጨት ውጤቶችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በድርጅታችን ፋይናንስና መምሪያ በመቅረብ እቃውን በመመልከት የሚገዙበትን ዋጋ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ...
Swiss Church Aid Accounting & Auditing
Swiss Church Aid/HEKS is looking for an eligible audit firm...
Closed 1 month ago Addis Ababa- 70.18km Request for bid Deadline: Dec/28/20 3 weeks agoSwiss Church Aid/HEKS is looking for an eligible audit firm to conduct audit for organization for the year ended December 31, 2020.
Invitation for the Provision of External Audit Service
Background
Swiss Church Aid/HEKS is the aid organization of the...
Amref Health Africa Rental
Amref Health Africa, the largest African led international o...
Closed 1 month ago Addis Ababa- 70.18km Request for bid Deadline: Dec/25/20 3 weeks agoAmref Health Africa, the largest African led international organization on the continent, provides training and health services to over 30 countries in Africa. Founded in 1957 as the Flying Doctors of East Africa to bring critical health services to...
World Vision Ethiopia Consultancy
World Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian...
Closed 1 month ago Addis Ababa- 70.18km Request for interest Deadline: Dec/31/20 2 weeks agoWorld Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian Christian Organization whose objective is to provide holistic and integrated development and emergency response programs in the country.
Ref. No. WVE/SCM/000185/21
World Vision’s work in Et...
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት Transportation & Logistics
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዢ ድርጅታችን...
Closed 1 month ago Addis Ababa- 70.18km Request for interest Deadline: Dec/21/20 4 weeks agoየኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዢ
ድርጅታችን አፋር ክልል አፍዴራ የጨው ማምረቻ ቦታ የሚገዛውን የኢንዱስትሪ ጨው የሚያጓጉዙ ትራንስፖርተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአገልግሎት ግዥ በመፈፀም በመላ አገሪቱ በሚገኙ የሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማቅረብ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ቁጥር 001/2013 ስለዚህ በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ...